Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በጁቡቲ ብሄራዊ ምክር ቤት ንግግር አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በጅቡቲ ብሄራዊ ምክር ቤት በመገኘት ንግግር አድርገዋል። በምክር ቤቱ በክብር እንግድነት የተገኙት ፕሬዚዳንቷ በደም፣ ባህል ፣ ሀይማኖት እና ቋንቋ ጥልቅ ግንኙት ስላላቸው የሁለቱ ሀገራት የተለየ ግንኙነት ገለፃ…

የህወሓት ጁንታ በለውጥ ሃይሉ ላይ የእስር ትዕዛዝ በማውጣት የይስሙላ መንግስት ለማቋቋም ሲንቀሳቀስ ነበር – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት ጁንታ በለውጥ ሃይሉ ላይ የእስር ትዕዛዝ በማውጣት የይስሙላ መንግስት ለማቋቋም ሲንቀሳቀስ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በ5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ ልዩ…

ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ በህወሓት ታጣቂ ቡድን ንብረታቸው የተዘረፈባቸውና የተፈናቀሉ ተጎጂዎችን በመጎብኘት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የራያ ግንባር አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ በህወሓት ታጣቂ ቡድን ንብረታቸው የተዘረፈባቸውና ተፈናቅለው በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ተጎጂዎችን በመጎብኘት ድጋፍ አደረጉ። ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ በራያ ግንባር ታጣቂ ቡድኑ ውድመት…

የምክር ቤቱ አባላት የህወሓት የጥፋት ቡድን እና ኦነግ ሸኔ በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ ልዩ ስብሰባውን አካሄደ። ምክር ቤቱ ልዩ ስብሰባውን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በሚገኘው መሰብሰቢያ አዳራሽ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

ህዝቦች በአንድነት፣ በመተሳሰብና በወንድማማችነት እንዳይኖሩ ትልቅ እንቅፋት ሆኖ የቆየው የጁንታው ቡድን ላይመለስ ፈራርሷል፡- ብልፅግና ፓርቲ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረ ብሄራዊ አንድነት ሁሌም ያሸንፋል ሲል የብልፅግና ፓርቲ ፓርቲ አስታወቀ። የብልፅግና ፓርቲ በወቅታዊ ጉዳይ መግለጫ መግለጫ አውጥቷል። በመግለጫው በሀገሪቱ ባለፉት ሁለት አመታት ተኩል የህዝቡን እውነተኛ የዴሞክራሲ ጥያቄ ለመመለስ እና…