Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ከተማረክንም በህወሃት ጁንታ ሳይሆን በኢትዮጵውያን እና በኢትዮጵያዊነት ነው- ሌ/ጄ ባጫ ደበሌ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሰራዊት በትግራይ ክልል እያካሄደ የነበረውን ህግን ማስከበር ዘመቻ አጠናቆ እና ህዝቡን በማረጋጋት ወደ ቀየው መመለስ መጀመሩን ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ አስታወቁ። የራያ ግንባር አዛዥ ሌተናል  ጄኔራል ባጫ ደበሌ ህግን…

ጅቡቲ ለኢትዮጵያ ሰላም እና አንድነት ድጋፍ ትሰጣለች-ፕሬዚዳንት እስማኤል ኦማር ጊሌ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ለስራ ጉብኝት ጅቡቲ የገቡት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከፕሬዚዳንት እስማኤል ኦማር ጊሌ ተወያይተዋል። በውይይታቸውም  ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጅቡቲ ከሁሉም ሀገራት ቀድማ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን የሕግ…

የእስራኤል የዲያስፖራ ኢሚግሬሽን እና የትብብር ሚኒስትር ታማኖ ሺታ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል የዲያስፖራ ኢሚግሬሽን እና የትብብር ሚኒስትር ታማኖ ሺታ አዲስ አበባ ገቡ። ቦሌ አለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒሰትር ዲኤታ ፅዮን ተክሉ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ሚኒስትሯ ለሁለት…

ህግ የማስከበሩ ምዕራፍ በድል ተጠናቋል በመጭው ጊዜ ትልቅ ሥራ እንደሚጠብቀን አንዘናጋ -ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለኢትዮጵያ ህዝብ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ። “ከፍተኛ መስዋዕትነት ከፍሎ የመከላከያ ሀይላችን ላጎናጸፈን ክብር መላው ኢትዮጵያውያንን እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን” ብለዋል፡፡…

ጠ/ሚ ዐቢይ በትግራይ ክልል የተካሄደው ህግን የማስከበር ዘመቻ መጠናቀቁን አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በትግራይ ክልል የተካሄደው የህግ ማስከበር ዘመቻ መጠናቀቁን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በትዊተር ገፃቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፥ “በትግራይ ክልል ስናካሂድ የነበረው የህግ የማስከበር ዘመቻ መጠናቀቁን እና መቆሙን…

የመከላከያ ሰራዊት መቐለ ከተማን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሯል- ጄኔራል ብርሀኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመከላከያ ሰራዊት መቐለ ከተማን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሀኑ ጁላ አስታወቁ። ጠቅላይ ኤታማዦር ሹሙ ማምሻውን በሰጡት መግለጫ ነው የመከላከያ ሰራዊት መቐለ ከተማን መቆጣጠሩን ያስታወቁት። ጀኔራል…

ንጹሐን ዜጎች ዒላማ ሳይሆኑ፣ ከተሞችንና ቅርሶች ሳይጎዱ መቀሌ ለመግባት ተችሏል- ጠ/ሚ ዐቢይ  

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ንጹሐን ዜጎች ዒላማ ሳይሆኑ፣ ከተሞችንና ቅርሶች ሳይጎዱ መቀሌ ለመግባት መግባት መቻሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በፌስቡክ ገፃቸው ባስተላለፉት መልእክት፥ የትግራይ ሕዝብ ከስግብግቡ ጁንታ ጋር እንዳልሆነ…

መንግሥት በጥንቃቄና በፍጥነት እየወሰደ የሚገኘው ህግ የማስከበር እርምጃ በስኬት ታጅቦ ወሳኝ የድል ምዕራፍ ተቀዳጅቷል- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግሥት በጥንቃቄና በፍጥነት እየወሰደ የሚገኘው ህግ የማስከበር እርምጃ በስኬት ታጅቦ ወሳኝ የድል ምዕራፍ መቀዳጀቱን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለፁ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ…

የአገር ክህደት ወንጀል በፈፀሙ ወታደራዊ ሹማምንትና በሚዲያዎች ሀገር አፍራሽ መረጃ በሚያሰራጩ ግለሰቦች ላይ የመያዣ ትዕዘዝ ወጣ

የአዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  የአገር ክህደት ወንጀል በፈፀሙና በተለያዩ እርከን በሚገኙ ወታደራዊ ሹማምን ትበፈፀሙት የዘረፋ ወንጀል ንብረታቸው የሚፈለግ የጁንታው ህወሃት ቡድን አባላትና በአሃገር ውስጥና ባህርማ ዶሆነው የተለያዩ ሚዲያዎችን በመጠቀም አገር አፍራሽ መረጃ…

የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ስሪል ራማፎሳ ጠ/ሚ ዐቢይ የአፍሪካ ህብረት ልዑክንን ተቀብለው ስላነጋገሩ ምስጋና አቀረቡ

የአዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር እና የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ስሪል ራማፎሳ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የአፍሪካ ህብረት ልዑክንን ተቀብለው ስላነጋገሩ ምስጋና አቅርበውላቸዋል። የአፍሪካ ህብረት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከአፍሪካ…