Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በኢትዮጵያ በኮቪድ 19 ከሚያዙ ሰዎች ውስጥ 15 በመቶ የሚሆኑት ወደ ጽኑ ህሙማን ክፍል ይገባሉ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አሁን ላይ በኮቪድ 19 ከሚያዙ ሰዎች ውስጥ 14 ነጥብ 9 በመቶዎቹ ወደ ጽኑ ህሙማን ክፍል እንደሚገቡ ተገለጸ። በኢትዮጵያ የኮቪድ19 ስርጭት ያለበት ሁኔታ እና ከመነሻው ጀምሮ እስካሁን ን ምላሽ በተመለከተ ለመገናኛ…

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ90 ሺህ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ90 ሺህ አልፏል። ባለፉት 24 ሰዓታትም ውስጥ በተደረገው 6 ሺህ 602 የላብራቶሪ ምርመራ 630 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ወ/ሮ ዘርፈሽዋል ንጉሴን አፈጉባኤ አድርጎ ሾመ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 8ኛ አመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል። ምክር ቤቱ ወይዘሮ ዘርፈሽዋል ንጉሴን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አፈጉባኤ አድርጎ ሾሟል። የከተማ…

ተጨማሪ 723 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 500 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ6 ሺህ 546 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 723 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሯ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ 269 ሰዎች በፅኑ ህክምና ላይ እንደሚገኙ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱ ኮቪድ19ኝን የመከላከል ቅድመ ጥንቃቄዎችን ተግባራዊ ባደረገ መልኩ የመማር ማስተማር ሂደቱን ለማስቀጠል…