Uncategorized ጠ/ሚ ዐቢይ የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት በዕቅዱ መሰረት እየተካሄደ መሆኑን አስታወቁ Tibebu Kebede Oct 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት በዕቅዱ መሰረት እየተካሄደ መሆኑን አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከገበታ ለሃገር ፕሮጀክት አስተባባሪ ኮሚቴ ጋር መወያየታቸውን በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ አስታውቀዋል፡፡…
ቢዝነስ ባለፉት 3 ወራት 55 ቢሊየን ብር ብድር ተሰጥቷል- ብሄራዊ ባንክ Tibebu Kebede Oct 21, 2020 0 በሶስት ወራት ከተሰጠው ብድር 85 በመቶ የሚሆነው ለግሉ ዘርፍ የተሰጠ መሆኑን የብሄራዊ ባንክ ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ ተናግረዋል፡፡ ዶክተር ይናገር ከሀምሌ እስከ መስከረም የነበረውን የእቅድ አፈፃፀም በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸው በሶስቱ ወራት በባንኮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በተገኙበት ተካሄደ Tibebu Kebede Oct 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ተካሄደ። በስብሰባው በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከውጪ ንግድ የተገኘውን ገቢ፣ የዋጋ ግሽበት እና ተያያዥ እርምጃዎች፣ የመንግሥት ገቢ እና የሥራ ክንውን ሁኔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ አሜሪካ የኢንቨስትመንት ውይይት ተካሄደ Tibebu Kebede Oct 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮ አሜሪካ የኢንቨስትመንት ውይይት በአፍሪካ የአሜሪካ ኮርፖሬት ምክር ቤት አዘጋጅነት ተካሄደ። ውይይቱ በቪዲዮ ኮንፈረንስ የተካሄደ ሲሆን ዋነኞችን የአሜሪካ ኮርፖሬሽኖች እና በተለያዩ የኢንዱስትሪ ዘርፎች የተሰማሩ የዳያስፖራ አባላትን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጣና ፎረም ለአፍሪካ ጉዳዮች አፍሪካዊ መፍትሄዎችን ከማምጣት ረገድ ከፍተኛ ፋይዳ አለው-ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ Tibebu Kebede Oct 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጣና ፎረም በአፍሪካ ውስጥ ላሉ የሰላምና የደህንነት ጉዳዮች አፍሪካዊ መፍትሄዎችን ከማምጣት ረገድ ከፍተኛ ፋይዳ እንዳለው ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ። በአፍሪካ የሰላምና ደህንነት ጉዳዮች ላይ የሚመክረው ጣና ፎረም ለ9ኛ ጊዜ “ለአፍሪካ…
የዜና ቪዲዮዎች አማራጭ ማስፋት በቱሪዝም ዘርፍ Tibebu Kebede Oct 20, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=g9HBas7dI_I
የዜና ቪዲዮዎች የኮቪድ 19 ወቅታዊ ሁኔታ በኢትዮጵያ Tibebu Kebede Oct 20, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=kJ0dwDkdlvo
የዜና ቪዲዮዎች የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 8ኛ አመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤ Meseret Awoke Oct 20, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=McCiQWrOxMw
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ተቋማት ለገበታ ለሃገር ድጋፍ እያደረጉ ነው Tibebu Kebede Oct 20, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ድርጅቶች እና ተቋማት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለገበታ ለሀገር ያቀረቡትን ጥሪ ተከትሎ ድጋፍ እያደረጉ ነው፡፡ በዚህም ሰባት ተቋማት በሶስተኛ ዙር ለገበታ ለሃገር ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ተቋማቱም፦ አዋሽ ባንክ - 30…