Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠ/ሚ ዐቢይ ከአማራ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአማራ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ የክልል መስተዳድሮች ጋር መወያየታቸውን አስታወቁ፡፡ በውይይታቸው ከየክልሎቹ የጸጥታ አካላት ጋር በመሆን በመተከል ዞን የተከሰቱ ግጭቶችን አስመልክቶ ውይይት ማካሄዳቸውንም በፌስ ቡክ…

የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ድጋፍ ላደረጉ ተቋማት ምስጋና አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለገበታ ለሀገር ያቀረቡትን ጥሪ ተቀብለው የገንዘብ ድጋፍ ላደረጉ ተቋማት ምስጋና አቀረበ፡፡ ፅህፈት ቤቱ ኮይሻን፣ ጎርጎራን እና ወንጪን በጋራ ለማልማት የቀረበውን ጥሪ ተቀብለው…

የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት ፓርቲዎች በቅርበት አብረው እንዲሠሩ ለማስቻል ከፍተኛ ጠቀሜታ አላቸው-ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚደረጉ ውይይቶች ፓርቲዎች በቅርበት አብረው እንዲሠሩ ለማስቻል ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳላቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሃገራዊ ጉዳዮች ላይ በዛሬው እለት የምክክር…