Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት ፓርቲዎች በቅርበት አብረው እንዲሠሩ ለማስቻል ከፍተኛ ጠቀሜታ አላቸው-ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚደረጉ ውይይቶች ፓርቲዎች በቅርበት አብረው እንዲሠሩ ለማስቻል ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳላቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሃገራዊ ጉዳዮች ላይ በዛሬው እለት የምክክር…

የሀገር ግንባታ ሂደት የማያልቅ ከትውልድ ትውልድ በቅብብሎሽ የሚሰራ ነው – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 5 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰላም ሚኒስቴር አዘጋጅነት ላለፉት ሶስት ቀናት ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ህብረት እና የሰላም ፎረም ተወካዮች የተካሄደው የስልጠናና የምክክር መድረክ ተጠናቋል። በመዝጊያ ስነ ስርዓቱ ላይ የሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪሃት…

ፕሬዚዳንት ኢሳያስ የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ወደ አስመራ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ ሲያደርጉት የነበረውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ አስመራ ተመለሱ። ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና ልዑካቸው ባሳለፍነው ሰኞ ነበር በኢትዮጵያ የሚያደርጉትን የሶስት ቀናት ይፋዊ የስራ…

ባለፉት 24 ሰዓታት 712 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ7 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትጵዮያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 7 ሺህ 121 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 712 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በዚህም በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 86 ሺህ 430 መድረሱን የጤና…

ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ የ400 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ የ400 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ እና በኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ደቡብ ሱዳን እና ሱዳን የዓለም ባንክ ዳይሬክተር ኦስማን ዲዮን ተፈራርመውታል፡፡…

ጠ/ሚ ዐቢይና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ የእንጦጦ ፓርክን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር የእንጦጦ ፓርክን ጎበኙ።   የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በዚህ ሳምንት የተመረቀውን የእንጦጦ ፓርክ ፕሮጀክት ከመጀመሩ በፊት፣ ፕሮጀክቱ በመሰራት…

11ኛው የፌደራልና ክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 11ኛው የፌደራልና ክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር እንዳሻው ጣሰው፣ የፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነሮችና የአስሩም ክልሎች የፖሊስ ኮሚሽነሮችና ምክትል ኮሚሽነሮች እየተሳተፉ…