Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የኢትዮጵያ አየር መንገድን በከፊል ወደ ግል ለማዘዋወር የተጀመረው ሂደት መቆሙን የገንዘብ ሚኒስቴር ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድን በከፊል ወደ ግል ለማዘዋወር የተጀመረው ሂደት መቆሙን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ የ2013 ዓ.ም የመጀመሪያው ሩብ ዓመት አፈፃፀምን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም…

ጠ/ሚ ዐቢይ እና ፕሬዚዳንት ኢሳያስ የታላቁ ህዳሴ ግድብን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ በጋራ እያደረጉት ባለው ሁለተኛ ቀን ጉብኝታቸው የታላቁ ህዳሴ ግድብን ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጉብኝታቸው የግድቡ ግንባታ ሂደት በጥሩ ሁኔታ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ እና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የኮይሻ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የኮይሻ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብን ጎበኙ። ግድቡ በአንድ ጊዜ 2 ሺህ 200 ሜጋ ዋት ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት የሚችል ሲሆን በዓመት ደግሞ 6 ሺህ ጊጋ ዋት…

ሰራዊቱ ማንኛውንም ተልዕኮ ለመፈፀም በጥሩ ቁመና ላይ ይገኛል- መከላከያ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የመከላከያ ሰራዊት ማንኛውንም ተልዕኮ ለመፈፀም በጥሩ ቁመና ላይ እንደሚገኝ የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር ቀነዓ ያደታ ገለፁ። ሚኒስትሩ የመከላከያ ሚኒስቴር የ2013 ዓ.ም የመጀመሪያው ሩብ አመት የስራ አፈፃፀምን አስመልክቶ በዛሬው እለት…