ፋና 90 አዲስ አበባ ለሚገኙ አምባሳደሮችና የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ተሰጠ Abrham Fekede Oct 12, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=09SM_mSOROk
ፋና 90 የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር የተለያዩ አካባቢዎችን ጎብኝተዋል Abrham Fekede Oct 12, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=fNIg-XAj1yo
ኮሮናቫይረስ ተጨማሪ 841 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 588 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል Abrham Fekede Oct 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ5 ሺህ 997 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 841 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሯ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ 230 ሰዎች በፅኑ ህክምና ላይ እንደሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ቫይረስን ተከትሎ ኢትዮጵያ የጤና ዘርፉን በጀት በ46 በመቶ አሳድጋለች- ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Oct 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስን ተከትሎ ኢትዮጵያ የጤና ዘርፉን በጀት 46 በመቶ ማሳደጓን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የቁሳቁሶች ፣ የአገልግሎት መስጫ ተቋማት እና የግል ጤና መጠበቂያ…
የዜና ቪዲዮዎች የገበታ ለሀገር አተገባበር በኮይሻ አካባቢ Meseret Awoke Oct 12, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=5hkkAR-L0h0
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ቴሌቪዥን የአረብኛ ቋንቋ ስርጭት በይፋ ጀመረ Tibebu Kebede Oct 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በአረብኛ ቋንቋ የሚያስተላልፋቸውን ዝግጅቶች ዛሬ በይፋ ጀመረ። በኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን ታሪክም የራሱን ቀለምና አሻራ እያሳረፈ የዘለቀው ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት 25ኛ ዓመቱን እያከበረ ባለበት ወቅት ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድና የኤርትራው ፕሬዚዳንት የግልገል ጊቤ 3 የኃይል ማመንጫ ግድብን ጎበኙ Tibebu Kebede Oct 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የግልገል ጊቤ 3 የኃይል ማመንጫ ግድብን ጎበኙ፡፡ በስፍራው እየተሰራ ያለውን የ"ገበታ ለሀገር" ፕሮጀክት አካል የሆነውን የሰው ሰራሽ ሐይቅ ግንባታንም ጎብኝተዋል፡፡…
የዜና ቪዲዮዎች የትምህርት ዝግጅት በአፋር ክልል Meseret Awoke Oct 12, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Hexbi-EwGEY