Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

13ኛው የሰንደቅ አላማ ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 13ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለሰላማችን፣ ለአብሮነታችንና ለሃገራዊ ብልጽግናችን!” በሚል መሪ ቃል ተከበረ። ቀኑ በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መሪነት በፌደራል፣ በክልሎችና በሁለቱ የከተማ አስተዳደር ከተሞች…

ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ ለሚያደርጉት የስራ ጉብኝት ጅማ ገብተዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ ለሶስት ቀናት የስራ ጉብኝት ለማድረግ ጅማ ከተማ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ጅማ አባ ጅፋር አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አቀባበል አድርገውላቸዋል።…

ባለፉት ሶስት ወራት ለውጭ ገበያ ከቀረቡ የማዕድን ምርቶች ከ178 ሚሊየን ዶላር በላይ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 3 ወራት የተለያዩ ማዕድናትን በማምረትና ለውጭ ገበያ በማቅረብ ከ178 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ማግኘቱን የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡   ሚኒስቴሩ በሩብ ዓመቱ ወርቅ፣ ታንታለም፣ ኳርትዝ፣…

የግሉ ዘርፍ ኢንዱስትሪዎች ግብአቶችን በአቅራቢያቸው ከሚገኙ አርሶ አደሮች በመግዛት መጠቀማቸው የሚበረታታ ነው -ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጭላሎ ፉድ ኮምፕሌክስ እና ተመሳሳይ የግሉ ዘርፍ የኢንቨስትመንት ሥራዎች ለስንዴ ምርቶቻቸው የሚሆኑ ግብአቶችን በአቅራቢያቸው ከሚገኙ አርሶ አደሮች በመግዛት መጠቀማቸው የሚበረታታ መሆኑን ገልጸዋል።…

የአረንጓዴ አሻራ ስራዎች ለግብርና ምርታማነት የሚያበረክቱት አስተዋጽኦ በተግባር እየታየ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 1 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት ሁለት ዓመታት የተከናወኑ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብሮች በሰብል ልማትና ምርታማነት ላይ የራሳቸውን አስተዋጽኦ እያበረከቱ መሆናቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአርሲ ዞን ለዓመታት…

የግብርናውን ዘርፍ በቴክኖሎጂ ለማዘመን እንደሚሰራ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለግብርናው ዘርፍ የሚያስፈልጉ የቴክኖሎጂ አቅርቦት፣ የሥራ እድል ፈጠራ፣ የገበያ ትስስር እና የክላስተር ፋይናንስ ላይ በትኩረት እንደሚሰራ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአርሲ ዞን ዶዶታ እና ሄጦሳ ወረዳዎች…

የአንበጣ መንጋን ለመከላከል ኬሚካል የሚረጩ 5 አውሮፕላኖችን እስመጪው ዕሮብ ድረስ ከውጭ ለማስገባት ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለመከላከል ኬሚካል የሚረጩ 5 ተጨማሪ አውሮፕላኖችን እስከ መጪው እሮብ ድረስ ከውጭ ለማስገባት ጥረት እያደረገ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል። የአንበጣ መንጋው በአሁኑ ወቅት…