Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የአንበጣ መንጋን ለመከላከል ኬሚካል የሚረጩ 5 አውሮፕላኖችን እስመጪው ዕሮብ ድረስ ከውጭ ለማስገባት ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለመከላከል ኬሚካል የሚረጩ 5 ተጨማሪ አውሮፕላኖችን እስከ መጪው እሮብ ድረስ ከውጭ ለማስገባት ጥረት እያደረገ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል። የአንበጣ መንጋው በአሁኑ ወቅት…

ሃገር አቀፍ የብስክሌተኞችና የእግረኞች ቀን በአዲስ አበባ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ሃገር አቀፍ የብስክሌተኞችና የእግረኞች ቀን በአዲስ አበባ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ። ቀኑ "ደህንነቱ የተጠበቀ መንገድ ለእግረኞችና ለብስክሌተኞች" በሚል መሪ ቃል ነው የተከበረው። እለቱ የሞተር አልባ የትራንፖርት…

ባለፉት 24 ሰዓታት 767 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ6 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 7 ሺህ 394 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 767 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።   በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 83 ሺህ 429…

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አፈጻጸም 76 ነጥብ 35 በመቶ ደረሰ – የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አፈጻጸም 76 ነጥብ 35 በመቶ መድረሱን አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን፣ በመስኖ ልማት፣ በኢነርጂ እንዲሁም በተፋሰስና የተቀናጀ የውሃ ሀብት…

የእንጦጦ ፓርክ በይፋ ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንጦጦ ፓርክ በይፋ ተመረቀ፡፡ ፓርኩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መርቀው ከፍተውታል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምርቃት ስነ ስርአቱ ላይ በፓርኩ በተለያዩ የስራ መስኮች ለተሰማሩ ድርጅቶች ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ…