Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠ/ሚ ዐቢይ ከእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጋር የስልክ ውይይት አደረጉ፡፡ ውይይቱ በዋናነት በቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡…

ጠ/ሚ ዐቢይ የዓለም ምግብ ፕሮግራም የ2020 የኖቤል የሰላም ሽልማት በማሸነፉ የደስታ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የዓለም የምግብ ፕሮግራም የ2020 የኖቤል የሰላም ሽልማት በማሸነፉ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት የደስታ መልዕክት ለፕሮግራሙ ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቤስሌይ…

ስምንት ዩኒቨርሲቲዎች የምርምር ልህቀት ማዕከል ተብለው ተለዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ስምንት የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የምርምር ልህቀት ማዕከል በመባል መለየታቸውን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የልህቀት ማዕከል እንዲሆኑ የተመረጡት ዩኒቨርስቲዎች አዲስ አበባ፣ ጎንደር፣ ባህርዳር፣ መቐለ፣ ጅማ፣…

13ኛው ብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማ ቀን የፊታችን ሰኞ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 13ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ በዓል ሰኞ ጥቅምት 2 ቀን 2013 ዓ.ም "ሰንደቅ ዓላማችን ለሰላማችን፣ ለአብሮነታችንና ለሃገራዊ ብልጽግናችን!" በሚል መሪ ቃል እንደሚከበር ተገለጸ፡፡ ቀኑ በየዓመቱ የተለያየ መሪ ቃል እየተቀረፀለት በፌደራል፣…

የኢፌዴሪ የፖሊስ ዶክትሪን ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የፖሊስ ዶክትሪን ዛሬ በሸራተን አዲስ ይፋ ሆነ፡፡ ዶክትሪኑ ላለፉት ሁለት ዓመታት በፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን እና በሰላም ሚኒስቴር ሲዘጋጅ የቆየ ነው ተብሏል። የሰላም ሚኒስትሯ ሙፈሪያት ካሚል ፖሊስ የሕዝብ ሰላም እና ደኅንነት…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይ እና ደህንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይ እና ደህንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆሴፕ ቦረል ፎንትለስ ጋር ተወያዩ፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይ እና ደህንነት ፖሊሲ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በአየር ንብረት ተጋላጭነት ፎረም የመሪዎች ስብሰባ ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በአየር ንብረት ተጋላጭነት ፎረም የመሪዎች ስብሰባ ላይ ተሳተፉ፡፡ የፎረሙ ፕሬዚደንት በሆኑት የባንግላዴሽ ጠቅላይ ሚኒስትር የተጠራው ስብሰባ በተቀመጠው ቀነ ገደብ ውስጥ መሪዎች የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከልና…