Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ምክር ቤቱ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ስብሰባውን አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ6ኛ ዓመት የስራ ዘመኑ 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ አጠናቋል፡፡ ምክር ቤቱ 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን በጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ ነው ያካሄደው፡፡ በዚህም…

ባለፉት 24 ሰአታት 892 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ17 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ8 ሺህ 254 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 892 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ባለፉት 24 ሰዓታት ከቫይረሱ ጋር ተያይዞ 17 ሰዎች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጎርጎራን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበታ ለሀገር አንዱ አካል የሆነውን የጎርጎራ ፕሮጀክት መተግበሪያ አካባቢን ጎብኝተዋል። በሀገር ደረጃ 3 መዳረሻዎችን በ3 ቢሊየን ብር ለማልማት የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብሮች እየተከናወኑ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የባህር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክን መረቁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የባህር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፌደራል እና የክልሉ የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት ተመርቋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት መልዕክት የአካባቢው ወጣቶች ስራን መልመድ፣ አሰሪን ማክበር እና ባጭር ጊዜም ከውጭ…

በቢሾፍቱ ከተማ በ28 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው ብሄራዊ የጤፍ ምርምር ቤተ ሙከራ ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 27 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ ሙሉ የገንዘብ ድጋፍ በቢሾፍቱ ከተማ የተገነባው ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ብሄራዊ የጤፍ ምርምር የቤተ ሙከራ ህንፃ ተመረቀ። 28 ሚሊየን ብርና ሶስት አመታትን የፈጀው ማዕከል ለተሟላ የምርምርና…