Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

2ኛው የኢሬቻ የሰላም ፎረም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 2ኛው የኢሬቻ የሰላም ፎረም በሸራተን አዲስ እየተካሄደ ነው። የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ኦሮሞ ወደ ቀደመ ማንነትና እሴቶቹ እንዲመለስ የክልሉ መንግስት በከፍተኛ ሁኔታ እየሰራ መሆኑን ገልፀዋል። ወንድማማችነትን…

በአዲስ አበባ የ13ኛ ዙር የጋራ መኖሪያ ቤቶች እድለኞችና የልማት ተነሺ አርሶ አደሮች ቁልፍ ርክክብ በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ የ13ኛ ዙር የጋራ መኖሪያ ቤቶች እድለኞች እና የልማት ተነሺ አርሶ አደሮች ዛሬ ካርታ፣ ቁልፍ እና ውል ርክክብ በይፋ ተጀመረ። በከተማ አስተዳደሩ እየተከናወነ ባለው መርሃ ግብር 51 ሺህ 229 የጋራ መኖሪያ ቤት እድለኞች እና…