የእናቶች፣ ወጣቶችና የህጻናት ጤና አቅርቦት እንዳይጓደል በአንድነት መስራት ይገባል – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የእናቶች፣ የወጣቶችና የህጻናት ጤና አቅርቦት እንዳይጓደል ሁሉም በአንድነት መስራት እንዳለበት ገለጹ፡፡
ፕሬዚዳንቷ የእናቶች፣ የጨቅላ ህጻናት እና የልጆች ጤና አጋርነት በተባለ ድርጅት በተዘጋጀ ዉይይት ላይ…