Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ፌሊክስ ሺሴኬዲ ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ፌሊክስ ሺሴኬዲ ጋር በስልክ ተወያይተዋል። ፕሬዚዳንት ፌሊክስ ሺሴኬዲ ለፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ባደረጉት የስልክ ጥሪ በተለያዩ የሁለትዮሽ ጉዳዮች…

ህገ መንግስቱን በጣሰ መልኩ በሃይል ፍላጎቴን አሳካለሁ በሚል የትኛውም አካል ላይ እርምጃ ለመውሰድ እንገደዳለን–ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፤ መስከረም 14 ፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ ) ህገ-መንግስቱን በጣሰ መልኩ በኃይል ፍላጎቴን አሳካለሁ በሚል ማንኛውም አካል ላይ እርምጃ ለመውሰድ እንገደዳለን ሲሉ በኢፌዴሪ መከላከያ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹምና የኦፕሬሽናል ጉዳዮች ኃላፊ ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ።…

ኮቪድ 19 መከላከያ ቅድመ ሁኔታዎችን በ3 ሳምንታት ያሟሉ ትምህርት ቤቶች በጊዜ ሰሌዳው መሰረት ትምህርት መጀመር እንደሚችሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኮቪድ 19ን ለመከላከል የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎችን በ3 ሳምንታት ውስጥ ያሟሉ ትምህርት ቤቶች በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ትምህርት መጀመር እንደሚችሉ ተገለፀ። ትምህርት ቤቶችን ዳግም መክፈት በሚቻልበት የውሳኔ ሃሳብ ላይ ምክትል ጠቅላይ…

ኢትዮጵያና የዓለም ባንክ ለግብርና ዘርፍ እድገት የ80 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ የግብርናውን ዘርፍ እድገት ለመደገፍ የ80 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል። የድጋፉ ስምምነቱን የተፈራረሙት የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ እና የአለም ባንክ የኢትዮጵያ፣…

የመስቀል ደመራ በዓል የሚከበርበት የመስቀል አደባባይን የማፅዳት ስራ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመስቀል ደመራ በአል የሚከበርበት የመስቀል አደባባይን በአዲስ አበባ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ አስተባባሪነት ዛሬ ጠዋት የማጽዳት ስራ ተከናውኗል። የደመራ ክብረ በዓል የማክበሪያ ስፍራ የጽዳት ዘመቻ ላይ የሀይማኖት አባቶችን ጨምሮ ከሁሉም…