Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ባለፉት 24 ሰዓታት 661 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ14 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 8 ሺህ 551 የላብራቶሪ ምርመራ 661 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ሚኒስቴሩ አስታውቋል።   በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 71 ሺህ 83 መድረሱንም…

በኦሮሚያና አማራ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ የሚያራምዱ የጋራ የፖለቲካ አቋሞቻቸው ላይ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያና አማራ ክልሎች ላይ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ የሚያራምዱ የጋራ የፖለቲካ አቋሞቻቸው ላይ ስምምነት መፈራረማቸው ተገለጸ፡፡   ፓርቲዎቹ 10 ወራት ከፈጀው ውይይት በኋላ አብሮ ሊሰሩባቸው የተስማሙበት ነጥቦች…

መስቀል እና ኢሬቻን የሚያከብሩ ምዕመናን ባጅ ወይንም የይለፍ ካርድ መያዝ አለባቸው – የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፊታችን ቅዳሜና እሁድ የሚከበሩት የደመራና የመስቀል በዓል እንዲሁም መስከረም 23 እና 24 ለሚከበረው የኢሬቻ በዓል የሚታደሙ ሰዎች ባጅ ወይንም የይለፍ ካርድ የያዙ መሆናቸው ተገልጿል፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በበዓላቱ ዙሪያ ዛሬ…

በጎርፍ ለተፈናቀሉ እና ለተጎዱ ዜጎች በሚሰጠው ምላሽ ላይ የተስተዋሉ ክፍተቶችን በማረም ድጋፉ ተጠናክሮ ይቀጥላል

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጎርፍ ለተጎዱና ለተፈናቀሉ ዜጎች እየተሰጠ ባለው ድጋፍ ላይ የተስተዋሉ የቅንጅትና የአቅም ክፍተቶችን በመፍታት የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ። ክረምቱ እስኪያልፍ ድረስ የጎርፍ ስጋት ባለባቸው አካባቢዎች ጥንቃቄ…

ም/ከንቲባ አዳነች አቤቤና የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአዲስ አበባ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ በወቅታዊ፣ ሀገራዊና ከተማ አቀፍ ጉዳዮች ላይ ከአዲስ አበባ ከአስሩም ክፍለ ከተሞች ከተውጣጡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተወያዩ። በውይይቱ ላይ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ…

የጊንጪ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የጊንጪ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ መሆኑ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል አስታወቀ፡፡ ላርሰን ኤንድ ቱርቦ በተባለ የህንድ ኩባንያ የተገነባው የጊንጪ ባለ 230/15 ኪሎ ቮልት የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ለአገልግሎት…