Browsing Tag
የተመረጡ
ኤች አይ ቪ ኤድስን ለመቆጣጠር የሃይማኖት አባቶች ሚና
https://www.youtube.com/watch?v=g8OJ6SWNBaQ
የምክር ቤቱ ወሳኔ በኮቪድ 19 ምላሽና ቀጣይ እርምጃዎች ላይ
https://www.youtube.com/watch?v=OJ9dqIWEykM
ኢትዮጵያ ለተመድ ሀሳቦች ተግባራዊነት ቁርጠኛ ሆና ትቀጥላለች- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት 75ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ በቪድዮ ኮንፈረንስ በተካሄደ ስብሰባ ላይ መልእክት አስተላልፈዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው ኢትዮጵያ…
ምክር ቤቱ በአስቸኳይ ጉባዔው የተለያዩ ሹመቶችንና አዋጆችን አፀደቀ
https://www.youtube.com/watch?v=3HtPWE60_-8
በሶማሌ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ዑመር የተመራ ልዑክ ሰመራ ከተማ ገባ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳር አቶ ሙስጠፌ ዑመር የተመራ ልዑክ በአፋር ክልል ዋና ከተማ ሰመራ ገብቷል።
በጉብኝቱ የክልሉ መንግስት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች እና የሀገር ሽማግሌዎች የተገኙ ሲሆን ልዑኩ ሰመራ ከተማ ሲገባ የአፋር ክልል…
ምክር ቤቱ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ እንዲካሄድና የኮቪድ 19 ወረሽኝን መከላከልን መሰረት ያደረገ የምርጫ ዝግጅት እንዲጀመር ውሳኔ አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በተያዘው ዓመት እንዲካሄድ እና የኮቪድ 19 ወረሽኝን መከላከልን መሰረት ያደረገ የምርጫ ዝግጅት እንዲጀመር ውሳኔ አሳለፈ።
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን…
መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች “ገበታ ለሀገር” ፕሮጀክትን በተመለከተ ገለጻ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች "ገበታ ለሀገር" ፕሮጀክትን በተመለከተ ገለጻ ተደረገ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በመርሃ ግብሩ መክፈቻ ባደረጉት ንግግር በቅርቡ እውን የሆነው…