Browsing Tag
የተመረጡ
እነ አቶ ጃዋር መሀመድ፣ በቀለ ገርባና ሀምዛ አዳነን ጨምሮ 18 ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀርበው ክስ ተመሰረተባቸው
https://www.youtube.com/watch?v=HSPWvi5Kxy0
የጤና ሚኒሰቴር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ያለበትን ወቅታዊ ሁኔታና ቀጣዩን እርምጃ አስመልከተው መግለጫ ሰጥተዋል
https://www.youtube.com/watch?v=dDgMzgvebOY
በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት 889 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ 12 ሰዎች ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 8 ሺህ 115 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 889 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 69 ሺህ 709 ደርሷል።
በሌላ…
ብልፅግና ፓርቲ በሩሲያ ገዢ ፓርቲ አዘጋጅነት በተካሄደው የኢንተርኔት ኮንፈረንስ ላይ ተሳተፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሩሲያ ገዢ ፓርቲ ብልፅግናን ጨምሮ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ገዢ ፓርቲዎች ጋር የኢንተርኔት ኮንፈረንስ አካሄደ።
በሩሲያው "ዩናይትድ ሩሲያ" ፓርቲ አዘጋጅነት የተዘጋጀው ይህ ኮንፈረንስ የኢትዮጵያው ብልፅግና፣ የደቡብ አፍሪካ ኤ.…
በትምህርት ቤቶች አስፈላጊውን ጥንቃቄ በማድረግ ትምህርት ለመጀመር ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ ነው – ትምህርት ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር ለ7 ወራት የተቋረጠውን መደበኛ ትምህርት ለማስቀጠል በትምህርት ቤቶች አስፈላጊውን ጥንቃቄ በማድረግ ትምህርት ለመጀመር ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ መሆኑን አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ መንግስት በትምህርት ቤቶች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ…