Browsing Tag
የተመረጡ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለኮይሻ፣ ወንጪ እና ጎርጎራ የልማት ፕሮጀክቶች የገቢ ማሰባሰቢያ እንቅስቃሴን በተመለከተ ከገበታ ለሀገር አስተባባሪ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣መስከረም 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለኮይሻ፣ ወንጪ እና ጎርጎራ የልማት ፕሮጀክቶች የገቢ ማሰባሰቢያ እንቅስቃሴን በተመለከተ ከገበታ ለሀገር አስተባባሪ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ።
የመንግሥት ሠራተኞች የአንድ ወር ደሞዛቸውን ለዚሁ ተግባር እየለገሱ መሆኑ…
የአለም ባንክ የግብርናውን ዘርፍ እድገት ለመደገፍ ለኢትጵዮያ 80 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአለም ባንክ በኢትዮጵያ የግብርናውን ዘርፍ እድገት ለመደገፍ እና በአነስተኛ መሬት ለሚያርሱ ገበሬዎች የተሻለ አማራጭን ለመፍጠር 80 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ አደረገ።
የአለም ባንክ ስራ አስፈፃሚ ቦርድ የባንኩ አንድ አካል የሆነው አለም…
በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል እየተደረገ ያለው ውይይት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት- ጠ/ሚ ዐቢይ
https://www.youtube.com/watch?v=ylJH0_mkMzE
በኦሮሚያ ስራቸውን በአግባቡ ባላከናወኑ የስራ ተቋራጮችና አማካሪዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን አቶ ሽመልስ ገለፁ
https://www.youtube.com/watch?v=vrJW1LwdoVo
የብር ኖቶች መቀየር አንድምታ በምሁራንና በዘርፉ ባለሙያዎች እይታ
https://www.youtube.com/watch?v=qgVn5ZfPZr8
የዲጂታል ኢኮኖሚ ጉዞን አስመልክቶ ከአምባሳደሮች ጋር የተደረገ ውይይት
https://www.youtube.com/watch?v=Zv2N_LUcJCk
ለታላቁ ህዳሴ ግድብ በልደታ ክ/ከተማ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ከ71 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ
https://www.youtube.com/watch?v=nCwOILUAK4k
በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል እየተደረገ ያለው ውይይት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት- ጠ/ሚ ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል እየተደረገ ያለው ውይይት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ።
በፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የሚካሄደው ውይይት የእስካሁኑ ጉዞ እና ቀጣይ አቅጣጫ ላይ ዛሬ ምክክር…
የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል በአፋር ክልል በጎርፍ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን አካባቢዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል የተመራ ቡድን በአፋር ክልል በጎርፍ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን አካባቢዎች የዘዋውረው ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱም በአፋር ክልል በአዋሽ ወንዝ ከመጠን ባለፈ መጨመር ምክንያት ህይወታቸውና ንብረታቸው ለአደጋ…