በኦሮሚያ ስራቸውን በአግባቡ ባላከናወኑ የስራ ተቋራጮችና አማካሪዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን አቶ ሽመልስ ገለፁ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ስራቸውን በአግባቡ ባላከናውኑ የስራ ተቋራጮች እና አማካሪዎች ላይ እርምጃ እንደተወሰደ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገልፀዋል።
የ2012 በጀት ዓመት የኦሮሚያ ክልል የፕሮጀክቶች አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ…