Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኢትዮጵያ አዲስ ዓመቷን ተቀብላለች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የራሷን የቀን አቆጣጠር የምትከተለው ኢትዮጵያ አዲስ ዓመቷን ተቀብላለች። የ2013 አዲስ ዓመትን በማስመልከት በተለይም በአዲስ አበባ ደማቅ የዋዜማ በዓል በይፋ በተመረቀው ሸገር ፓርክ የወዳኝነት አደባባይ በድምቀት ተከናውኗል። በዚህ የዋዜማ…

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈዋል። ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ አዲሱን ዓመት አስመልክተው ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት÷ በአዲሱ ዓመት ሁሉም ኢትዮጵያዊ በሁሉም መስክ ኃላፊነቱን…

የሸገር ፓርክ የወዳጅነት አደባባይ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሸገር ፓርክ የወዳጅነት አደባባይ ምረቃ ስነ ስርዓት በዛሬው ተካሂዷል። በፓርኩ ምረቃ ላይም የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጨምሮ ሌሎችም ከፍተኛ…

የመተጋገዝና የመረዳዳት ባህላችን በአዲሱ ዓመት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል­- የኃይማኖት አባቶች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመተጋገዝና የመረዳዳት ባህላችን በአዲሱ ዓመት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል አሉ የተለያዩ የእምነት ተቋማት የኃይማኖት አባቶች። የ2013 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ ወቅዱስ…

ም/ጠ/ሚ አቶ ደመቀ የአዲስ ዓመት መልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የአዲስ ዓመት መልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዲስ ዓመት የመልካም ምኞት መልዕክታቸው አዲሱ ዓመት “ከትናንት ትምህርት የምንቀስምበት፤ ዛሬን በጽናት…

በ2013 ዓ.ም የብልጽግና መሰረትን የመጣል ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – የብልጽግና ፓርቲ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2013 ዓ.ም በኢትዮጵያ የብልጽግና መሰረትን የመጣል ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የብልጽግና ፓርቲ አስታወቀ፡፡ የፓርቲው የጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ብናልፍ አንዱአለም ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት፥ 1 ቀን ብቻ በቀረው 2012 ዓ.ም…

በአዲስ አበባ ለፀጥታ ሲባል የርችት ተኩስ መከልከሉን ፖሊስ ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ዻጉሜ 5 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለፀጥታ ሲባል በአዲስ አበባ ማንኛውም ግለሰብ ርችት መተኮስ እንደማይችል የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት የሚዲያ ዲቪዥን ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ማርቆስ ታደሰ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በሰጡት መግለጫ÷ ርችትን…

ኢትዮጵያ እና ተመድ 7 ነጥብ 1 ቢሊዮን ዶላር የዘላቂ ልማት ትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የ7 ነጥብ 1 ቢሊዮን ዶላር የዘላቂ ልማት ትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ተፈራረሙ። ማዕቀፉ ለአምስት ዓመታት የሚቆይ ሲሆን ከአውሮፓውያን 2020 እስከ 2025 የሚተገበር መሆኑ ተነግሯል፡፡ የስምምነት…

ባለፉት 24 ሰዓታት 916 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ17 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 15 ሺህ 561 የላብራቶሪ ምርመራ 916 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 61 ሺህ 700 መድረሱን…