Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት በወቅታዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ በመወያየት አቅጣጫዎችን አስቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት በሃገሪቱ ወቅታዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ ውይይት በማድረግ ቀጣይ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ።   ምክር ቤቱ በሃገሪቱ የተቃጡ፣ የከሸፉ እና ጉዳት ያደረሱ የብሔራዊ ደህንነት ስጋቶችን በዝርዝር ዳስሷል።…

የለውጥ ምሰሶዎችን የማጠናከር ስራዎች በተለያዩ ዘርፎች እየተከናወኑ ናቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ትናትና ምሽት ከኢቢሲ ጋር አዲስ ዓመትን አስመልክቶ ቆይታ አድርገዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቆይታቸው ለውጡን በተመለከተ እንዲሁም በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ለቀረቡላቸው ጥይቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል።…

ንግድ ባንኮች ከሚያቀርቡት ብድር 5 በመቶውን በተንቀሳቃሽ ንብረት ለሚሰጥ የብድር አይነት እንዲያውሉት የሚያዝ መመሪያ ወጣ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙ ንግድ ባንኮች ከሚያቀርቡት ብድር 5 በመቶውን በተንቀሳቃሽ ንብረት ለሚሰጥ የብድር አይነት እንዲያውሉት የሚያዝ መመሪያ ማውጣቱን ብሄራዊ ባንክ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ተንቀሳቃሽ ንብቶሮችን በዋስትና አስይዞ መበደር…

ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት የሚወክሉ አምባሳደሮች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት የሚወክሉ አምባሳደሮች በዛሬው ዕለት ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ጎብኝተዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዋናው መስሪያ ቤት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ አምባሳደሮች እና ቆንስል ጀኔራሎች ላለፉት ሁለት ሳምንታት ሲያካሂዱት…

ጠ/ሚ ዐቢይ ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት ከሚወክሉ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት ከሚወክሉ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በፌስቡክ ገፃቸው እንዳስታወቁት፥ “ዛሬ ከሰዓት ለሁለት ሳምንት በዘለቀው ውይይታቸው ማጠናቀቂያ ላይ…

በአዲሱ ዓመት የህግ የበላይነት በማስከበር የዜጎችን ደንህነት ለማረጋገጥ አጥብቆ እንደሚሰራ የብልፅግና ፓርቲ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 2013 ዓ.ም ዜጎች በሰላም ወጥተው የሚገቡበት እና ኢትዮጵያውያን በየትኛውም የሀገሪቱ አቅጣጫ ሄደው ሃብት የሚያፈሩበት ለማድረግ እንደሚሰራ የብልጽግና ፓርቲ ገለጸ። የፓርቲው የውጭ እና አለም አቀፍ ግንኙነት ሃላፊ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ ከፋና…