Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱን ጨምሮ ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት የሚወክሉ አምባሳደሮች የሸገርን ማስዋብና የእንጦጦ ፓርክን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ጳጉሜን 3 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት የሚወክሉ አምባሳደሮች የሸገርን ማስዋብና የእነጦጦ ፓርክን ጎብኝተዋል ። በጉብኝቱ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸውን ጨምሮ በአመታዊው የአምባሳደሮች ስብሰባ ላይ የተካፈሉ አምባሳደሮችና የቆንሥላ ፅህፈት ቤት…

የኢፌዴሪ አየር ኃይል ለ1 ሺህ 29 የአየር ኃይል መኮንኖች የማእረግ እድገት ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል ለ1 ሺህ 29 የአየር ኃይል መኮንኖች የማእረግ እድገት ሰጠ። የማእረግ እድገቱን የአየር ኃይሉ ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል ይልማ መርዳሳ ሰጥተዋል። በዚህ ወቅት እንደተናገሩት ÷ የማእረግ እድገቱ ለተጨማሪ ኃላፊነት…

የገዳ ስርዓት ጥላቻ ሳይሆን ፍቅር የሚሰበክበት ቦታ ነው- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገዳ ስርዓት ጥላቻ የሚሰበክበት ሳይሆን ፍቅር የሚሰበክበት ቦታ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ። 41ኛው የቦረና ጉሚ ጋዮ ጉባዔ በዛሬው እለት በቦረና ዞን መካሄድ ጀምሯል። በጉባዔው መክፈቻ…

ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ልዩ መልእክተኛ እና የኢፌዴሪ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ጋር ተወያዩ። በደቡብ ሱዳን ጁባ በተካሄደው ውይይትም የሁለቱን ሀገራት ፍላጎት በሚያሟላ መልኩ…

ባለፉት 24 ሰዓታት 976 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሲሆን የ15 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 19 ሺህ 449 የላብራቶሪ ምርመራ 976 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 59 ሺህ 648 መድረሱንም…

የኢትዮ ቴሌኮም 5 በመቶ ድርሻ ለኢትዮጵያ ዜጎች በአክስዮን እንደሚሸጥ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቴሌኮሙኒኬሽን ዘርፍ ማሻሻያ ስራዎች ላይ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ውይይት ተካሂዷል።   ኢትዮ ቴሌኮምን በከፊል ወደ ግል ለማዘዋወር እና ተጨማሪ የቴሌኮም ኮርፖሬሽኖችን ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት የተወሰነው ውሳኔ ሂደት…