Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በመዲናዋ በኮሮና ቫይረስን ተከትሎ በወጣው የትራንስፖርት አገልግሎት ታሪፍና የመጫን አቅም መመሪያ ላይ ማሻሻያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የኮሮና ቫይረስ መከሰትን ተከትሎ በወጣው የትራንስፖርት አገልግሎት ታሪፍና የመጫን አቅም መመሪያ ላይ ማሻሻያ ተደረገ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ባለስልጣን ማሻሻያውን አስመልክቶ በዛሬው እለት መግለጫ ሰጥቷል።…

በአማራ ክልል ሰላም መስፈን አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ሰላም መስፈን አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት እውቅና የመስጠት ስነ ስርዓት ተከናወነ።   "ለዘላቂ ልማትና አብሮነት የህግ የበላይነት" በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው ስነ ስርዓት የፌዴራል እና የክልሎች…

የአብሮነት ቀን በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአብሮነት ቀን በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ በተለያዩ መርሃ ግብሮች በመከበር ላይ ይገኛል። ቀኑ “እኔ ለወገኔ” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ሲሆን፥ በዚህም ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ጽዮን የጋራ መኖሪያ ቤቶች ነዋሪዎች…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከ1 ሚሊየን በላይ ሰዎች የኮቪድ-19 ምርመራ እንዲደረግ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከ1 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ሰዎች የኮቪድ-19 የላቦራቶሪ ምርመራ እንዲደረግ አስተዋጽኦ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቀረቡ። በኢትዮጵያ እስከ ትናንት ድረስ 1 ሚሊየን 18 ሺህ 847 ሰዎች የኮቪድ 19…

በ24 ሰዓታት 1 ሺህ 206 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ21 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 25 ሺህ 158  የላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 206 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 58 ሺህ 672…

በከተማ ደረጃ የይቅርታ ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በከተማ ደረጃ የይቅርታ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሮ ውሏል። በመርሃ ግብሩ ላይ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ፣ የሀይማኖት አባቶች፣ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች…