Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ መመርመሪያ ኪት ሊመረት ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ መመርመሪያ ኪት ከአንድ ወር በኋላ ማምረት እንደሚጀመር የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ እንደተናገሩት ኮሮናቫይረስን የመመርመር አቅምን ከፍ ለማድረግ በርካታ ሥራዎች…

“ከጳጉሜን እስከ ጳጉሜን እንደርሳለን” በሚል የተዘጋጀው ሀገር አቀፍ የመንገድ ደህንነት ንቅናቄ በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)"ከጳጉሜን እስከ ጳጉሜን እንደርሳለን" በሚል የተዘጋጀው ሀገር አቀፍ የመንገድ ደህንነት ንቅናቄ በይፋ ተጀመረ፡፡ ንቅናቄው በይፋ በተጀመረበት ወቅት ትራንስፖርት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ቀኑ በትራንስፖርት እይታ እና አጠቃቀማችን ላይ ያካሄድ…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የትግራይ ክልል መንግስት አካሂዳለው ያለውን ምርጫ በተመለከተ የመጨረሻ ውሳኔ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት፣ አስፈፃሚ አካላት እና የምርጫ ኮሚሽን ምርጫን በሚመለከት ያወጣው አዋጅ፣ ያሳለፏቸው ውሳኔዎችና የፈፀሟቸው ተግባራት ከሕገ መንግስቱ ጋር የሚቃረኑ በመሆናቸው በሕገ መንግስቱ አንቀጽ 9(1) መሰረት…

አሜሪካ ለኢትዮጵያ ስትሰጠው የነበረው እርዳታ ሊታገድ እንደማይገባ 6 የአሜሪካ ኮንግረስ አባላት ደበዳቤ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  አሜሪካ ለኢትዮጵያ ስትሰጠው የነበረው እርዳታ ሊታገድ እንደማይገባ ስድስት የአሜሪካ ኮንግረስ አባላት ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መስሪያ ቤት በላኩት ደበዳቤ አሳሰቡ። የኮንግረስ አባላቱ ለአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ በጻፉት የተቃውሞ…

ባለፉት 24 ሰዓታት 1ሺህ303 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ24 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 23 ሺህ 712 የላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 303 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 56 ሺህ…