Browsing Tag
የተመረጡ
የኮቪድ – 19 ተመርማሪዎች ውጤታቸውን በተንቀሳቃሽ ስልካቸው ማወቅ የሚያስችል ቴክኖሎጂ
https://www.youtube.com/watch?v=vQ2N6_4zsJ4&t=185s
በጂዳ እና በሪያድ በተለያዩ እስር ቤቶች የነበሩ 672 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሳዑዲ አረቢያ የሚኖሩ ዜጎችን ደህንነት ለማስጠበቅ እና መብታቸው ተጠብቆ እንዲኖሩ የሚያስችሉ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ መግለጫ…
የብልፅግና ፓርቲ የአማራ፣ የደቡብ ክልል እና የአዲስ አበባ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ሲያካሂዱት የነበረውን የአመራር ስልጠና አጠናቀቁ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የአማራ፣ የደቡብ ክልል እና የአዲስ አበባ ከተማ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ለአምስት ቀናት ሲሰጡ የቆዩትን የአመራር ስልጠና ዛሬ አጠናቀቁ።
የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት 1ኛ ዙር የአመራር ስልጠና ዛሬ…
በአየር ንብረት ለውጥ የሚደርሰውን ቀውስ ለመግታት የኢነርጂ ምንጭን ወደ ታዳሽ ኢነርጂ መለወጥ ያስፈልጋል- ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ እየደረሰ ያለውን ቀውስ ለመግታት በተባበሩት መንግስታት ከተለዩት ዘርፎች አንዱ የሆነውን የኢነርጂ ምንጭን በፍጥነት ወደ ታዳሽ ኢነርጂ መለወጥ እንደሆነ የውሃ የውሃ፣መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ…