Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ባለፉት 24 ሰዓታት  804 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ10  ሰዎች ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 20  ሺህ  778 የላብራቶሪ ምርመራ  804  ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 55 ሺህ 213…

በአዲስ አበባ የሚገኙ ባንኮች ተማሪዎችን ከማገዝ ጀምሮ የከተማዋን ልማት ለመደገፍ ቃል ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 28 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኙ ባንኮች ተማሪዎችን ከማገዝ ጀምሮ የከተማዋን ልማት ለመደገፍ ቃል ገብተዋል። ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በመጪው የትምህርት ዘመን ለተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ አቅርቦት ድጋፍን በተመለከተ ከተለያዩ የባንክ የስራ…

ዓመቱ በዓባይ ፖለቲካ ላይ ትልቅ ስኬት የተመዘገበበት ነበር- ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሊጠናቀቅ አንድ ሳምንት ብቻ በቀረው 2012 ዓ.ም በዓባይ ፖለቲካ ላይ ትልቅ ስኬት የተመዘገበበት እንደነበር ምሁራን ተናገሩ። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲው የውሃ ፖለቲካ ተመራማሪ እና የአፍሪካ ጉዳዮች ጥናት መምህር ፕሮፌሰር ተስፋዬ ታፈሰ እና…

የአንድ ሀገር ብልጽግና ከማኅበራዊ ኃላፊነት መጎልበት ጋር ከፍተኛ ትሥሥር አለው- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአንድ ሀገር ብልጽግና ከማኅበራዊ ኃላፊነት መጎልበት ጋር ከፍተኛ ትሥሥር እንዳለው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በፌስቡክ ገፃቸው ባስተላለፉት መልእክት፥ “ማኅበራዊ ኃላፊነት…

በ2013 አዲስ ዓመት ለህዝቦች የአደረጃጀት ጥያቄዎች በሰላማዊ መንገድ መልስ ለመስጠት ይሰራል- አቶ ርስቱ ይርዳው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2013 አዲስ ዓመት ለህዝቦች የአደረጃጀት ጥያቄዎች ሰላማዊ መሆነ መንገድ መልስ ለመስጠት እንደሚሰራ የደቡብ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው ገለፁ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት ምክትል ርእሰ መስተዳድር…

የዲቾቶ – በለሆ የሲሚንቶ ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 28 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 2 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር ወጪ የተገነባው የዲቾቶ - በለሆ የሲሚንቶ ኮንክሪት መንገድ ፕሮጀክት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ መንገደኞች ባለስልጣን አስታወቀ።   የኢትዮጵያ መንግስት በአፋር ክልል የተገነባውና የ78 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ይህ…