ባለፉት 24 ሰዓታት 1 ሺህ 105 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ18 ሰዎች ሕይወት አልፏል
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 21 ሺህ 360 የላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 105 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 54 ሺህ 409…