Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በ24 ሰዓታት 1 ሺህ 173 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ19 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 18 ሺህ 160  የላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 173 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 53 ሺህ 304…

አቃቤ ህግ በእነ አቶ ጃዋር መዝገብ በተጠርጣሪዎች ላይ የሚመሰክሩ ቀሪ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን አቅርቦ ጭብጥ አስመዘገበ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቃቤ ህግ በእነ አቶ ጃዋር መሀመድ መዝገብ  በሁሉም ተጠርጣሪዎች ላይ  የሚመሰክሩ ቀሪ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን  አቅርቦ ጭብጥ አስመዘገበ። በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ተረኛ ችሎት ተጠርጣሪዎቹ የቀረቡ ሲሆን፥ ከዚህ በፊት…

ባለፉት 24 ሰዓታት 1 ሺህ 9 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ16 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 19 ሺህ 364 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 1 ሺህ 9 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ ።   ሚኒስቴሩ በዕለታዊ መግለጫው በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች…