Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የግብርናውን ዘርፍ ለመቀየር የግሉ ዘርፍ የፈጠራ ሚና ጉልህና አስፈላጊ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያን በግብርና ዘርፍ ለውጥ ለማምጣት የግሉ ዘርፍ የፈጠራ ሚና ጉልህና አስፈላጊ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። በኢኮኖሚው ውስጥ መዋቅራዊ ለውጥ ለማምጣት እየተሠራበት ያለው አንዱ ቁልፍ ዘርፍ ግብርናው መሆኑን ጠቅላይ…

ፍርድ ቤቱ በአቶ ልደቱ ላይ ክስ እስከሚመሰርት መርማሪ ፖሊስ እንዲሰጠው የጠየቀውን ተጨማሪ ጊዜ ውድቅ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ልደቱ አያሌው ላይ ፖሊስ  ሲያካሂድ የቆየውን ምርመራ ማጠናቀቁን  ገልፆ  አቃቤ ህግ ክስ እስከሚመሰርት ድረስ 14 ቀን ተጨማሪ ጊዜ ይሰጠኝ ሲል ፍርድ ቤቱን የጠየቀ ቢሆንም ፍርድ ቤቱ የፖሊስ ጥያቄ የህግ አግባብነት የለውም ሲል ውድቅ አደረገ።…

የብልፅግና ፓርቲ የፌዴራል አመራሮች ስልጠና በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ፌዴራል ዞን አመራሮች ስልጠና \በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። የአመራሩ ስልጠና ለተከታታይ አምስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን፥ በፌዴራል መዋቅር ውስጥ ከሚኒስትር እስከ ምክትል ዳይሬክተር ያሉ ከ420 በላይ አመራሮች…

የብልፅግና ፓርቲ የአማራ፣ የደቡብ፣ ሶማሌና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች የአመራር ስልጠና እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የአማራ፣ ሶማሌ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች የአመራር ስልጠና እየተካሄደ ይገኛል። የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በባህርዳር የመጀመሪያውን ዙር የአመራር ስልጠና በዛሬው እለት የጀመረ…

በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ51 ሺህ በለጠ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 24 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 21 ሺህ 499 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 1 ሺህ 468 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ ። ሚኒስቴሩ በዕለታዊ መግለጫው በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 51 ሺህ…

በጉለሌ ክፍለ ከተማ የመሬት ጉዳይ እንጨርሳለን በሚል ጉቦ ሲቀበሉ የተገኙ የወረዳው ዋና ስራ አስፈጻሚና ሌሎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 24 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ከመሬት ጋር በተያያዘ አገልግሎት ለማግኘት ወደ ቢሮው የሄዱ ተገልጋዮችን ጉዳይ እንጨርሳለን በሚል ጉቦ ሲቀበሉ የተገኙ የወረዳውን ስራ አስፈጻሚ እና የወረዳው ስነ-ምግባር መኮንን ያካተተ ቡድን በቁጥጥር ስር ውሏል።…