Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 24 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡ በዚሁ መሰረት፦ 1. አቶ መለሰ አለሙ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ኃላፊ 2. አቶ…

ለ20/80 እና 40/60 ተመዝጋቢ ሆነው ቤት ያልደረሳቸው ፍላጎት እና አቅም ያላቸው ነዋሪዎች በማህበር ተደራጅተው የጋራ ቤት ለመገንባት እንዲችሉ የአማራጭ…

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 24 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የመኖሪያ ቤት ችግርን ለመቅረፍ ለ20/80 እና 40/60 ተመዝጋቢ ሆነው ቤት ላልደረሳቸው ፍላጎት እና አቅም ያላቸው ነዋሪዎች በማህበር ተደራጅተው የጋራ ቤት ለመገንባት እንዲችሉ አማራጭ የመፍትሄ ሀሳብ…

የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የምህንድስና እና የጤና ዘርፎች ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 24፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የምህንድስና እና የጤና ዘርፎች በመደበኛ ፕሮግራም ያሰለጠናቸውን 502 ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡ ዩኒቨርስቲው በተለያዩ የምህንድስና እና የጤና ዘርፎች በመደበኛ ፕሮግራም በሁለተኛ ዲግሪ በባችለር ዲግሪ እና በቲቬቲ…

ታሪካዊውን መስቀል አደባባይ ዓለም አቀፍ ደረጃን በጠበቀ መልኩ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታሪካዊውን መስቀል አደባባይ ዓለም አቀፍ ደረጃን በጠበቀ መልኩ ገንብቶ ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የመስቀል አደባባይን ፕሮጀክት የግንባታ ሂደት የደረሰበትን…

የአዲስ አበባ ኮቪድ-19 ፊልድ ሆስፒታል የፊታችን ጳጉሜን 5 ስራ ይጀምራል

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 23፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በቦሌ ክፍለ ከተማ ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ የተገነባው የኮቪድ-19 ፊልድ ሆስፒታል የፊታችን ጳጉሜን 5 ስራ እንደሚጀምር ተገለፀ። የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ጋር በመሆን  …

በህዳሴው ግድብ ላይ የሚደረገው የሶስትዮሽ ስብሰባ መስከረም 4 ቀን ይቀጥላል

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ በታላቁ የህዳሴ ግድብ አሞላል እና ውሃ አለቃቀቅ ደንብ ላይ የሚያደርጉት የሶስትዮሽ ስብሰባ መስከረም ወር ላይ እንደሚቀጥል የውሃ መስኖና ኢነርጅ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ የሶስቱ ሃገራት የውሃ ጉዳይ ሚኒስትሮች…

የፌደራል ፖሊስ አዲስ የደንብ ልብስ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አዲስ የፌዴራል ፖሊስ የደንብ ልብስ በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል። ኮሚሽኑ በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ጊቢ ባካሄደው ስነ ስርዓት ላይ ነው አዲስ የተቀየረውን የፌደራል ፖሊስ የደንብ ልብስ ይፋ ያደረገው። በስነ ስርዓቱ…