Browsing Tag
የተመረጡ
ባለፉት 24 ሰዓታት 1 ሺህ 733 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ18 ሺህ 766 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 1 ሺህ 733 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።
ከዚህ ባለፈም ባለፉት 24 ሰአታት የ13 ሰዎች ህይወት ማለፉን…
የጎርፍ አደጋን ለመቅረፍ በተፋሰስ ልማት ስራዎች ላይ ትኩረት ሊደረግ ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎርፍ አደጋን በዘላቂነት ለመቅረፍ በተፋሰስ ልማት ስራዎች ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አሳሰቡ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጎርፍ በተጎዱ አካባቢዎች ተላላፊ በሽታዎች እንዳይከሰቱ ከወዲሁ ጥንቃቄ…
በ2012 በጀት አመት በብድር እና በእርዳታ ከ106 ቢሊየን ብር በላይ ተገኝቷል
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር ኢትዮጵያ በ2012 በጀት አመት በብድር እና በእርዳታ 106 ነጥብ 875 ቢሊየን ብር ማግኘቷን አስታወቀ፡፡
ከዚህ ውስጥ 37 ነጥብ 38 ቢሊየን ብሩ ከተለያዩ የፋይናንስ ተቋማት እና ለጋሸ ሀገራት በብድር የተገኘ ነው፡፡…
ፍርድ ቤቱ በእነ አቶ ጃዋር ላይ ቀሪ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን ለመስማት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ተረኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት አቶ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ በ14ቱም ተጠርጣሪዎች ላይ ቀሪ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን ለመስማት ለፊታችን ማክሰኞ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ።
የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ሳይንስ…
ብልጽግና ብቁ መሪዎችን ለማፍራት እንደሚተጋ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አስታወቁ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የብልጽግና ጉዞው ለኢትዮጵያ ትርጉም ያለው ለውጥ ከማሳካት በዘለለ ብቁ መሪዎችን ለማፍራት እንደሚተጋ አስታወቁ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ እንደ ንስር የሩቁን የሚመለከቱ፤ ከዋናው ዓላማቸው…
ከሸገር ወደ ሃገር – የዛሬው የአዲስ ወግ የምክክር መድረክ
https://www.youtube.com/watch?v=O-pjIgAFn0w
የፅኑ ህሙማን ክፍል የሚሰሩ ሃኪሞች ምን ይላሉ ?
https://www.youtube.com/watch?v=sxvdMxo7poc