የሀገር ውስጥ ዜና በ24 ሰዓታት 943 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ23 ሰዎች ሕይወት አልፏል Tibebu Kebede Aug 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 14 ሺህ 540 የላብራቶሪ ምርመራ 943 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህን ተከትሎም በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 25 ሺህ 118…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተለያዩ ተቋማት ከ38 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡና የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚውሉ ድጋፎች ተደረጉ Tibebu Kebede Aug 12, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተቋማት ከ38 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡና የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚውሉ ድጋፎችን ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አበረከቱ፡፡ በዚህም ባማኮን ኢንጂነሪንግ በቀን ለ200 ሰው አገልግሎት መስጠት የሚችል 100 የኦክሲጂን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ በባህር ዳር ሲካሄድ በነበረው የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ውይይት ማጠናቀቂያ ላይ ተገኙ Tibebu Kebede Aug 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌደሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በባህር ዳር ሲካሄድ በነበረው የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ውይይት ማጠናቀቂያ ላይ ተገኙ። የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች መድረክ በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ በባህር…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በህገ ወጥ የመሬት ወረራና ግንባታ ላይ እርምጃ መውሰድ ተጀመረ Tibebu Kebede Aug 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እየተስተዋለ ባለው ህገ ወጥ የመሬት ወረራና ግንባታ ላይ እርምጃ መወሰድ መጀመሩን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ አስታወቁ። በከተማዋ በተለይም በማስፋፊያ ክፍለ ከተምች…
የሀገር ውስጥ ዜና ለዓመቱ የተያዘው 5 ቢሊየን ችግኝ የመትከል እቅድ መሳካቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ገለፁ Tibebu Kebede Aug 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በባህርዳር ከተማ በተካሄደው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ላይ ተሳትፈዋል። በዚህ ወቅት ባደረጉት ንግግር ለዓመቱ የክረምት ወቅት የተያዘው 5 ቢሊየን ችግኝ የመትከል መርሃ ግብር በውቢቷ ሀዋሳ ከተማ ተጀምሮ በውቢቷ…
የዜና ቪዲዮዎች በአፋር ክልል ጎርፍ ያስከተለው አደጋ እና ቀጣይ እርምጃዎች Tibebu Kebede Aug 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=XIjuLkwN8Ms
የዜና ቪዲዮዎች የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ውሳኔዎችና አንድምታው- በኢንጂነር ታከለ ኡማ Tibebu Kebede Aug 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=wKCFuNgNB1s
የዜና ቪዲዮዎች የቀድሞ የህወሓት ታጋይ አቶ ሊላይ ኃይለማርያም ትውስታዎች Tibebu Kebede Aug 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=WcnJDYPEs-c
የሀገር ውስጥ ዜና በ24 ሰዓታት 584 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ20 ሰዎች ሕይወት አልፏል Tibebu Kebede Aug 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 11 ሺህ 881 የላብራቶሪ ምርመራ 584 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 24 ሺህ 175 መድረሱንም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲቪክ ማህበረሰቡ የህዝቦች በጎ እሴቶች እንዲጎለብቱ መስራት እንዳለባቸው ጠ/ሚ ዐቢይ አሳሰቡ Tibebu Kebede Aug 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሲቪክ ማህበረሰቡ የህዝቦች በጎ እሴቶች እንዲጎለብቱ መስራት እንዳለባቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ ከሲቪክ ማህበረሰብ ድርጅቶች ተወካዮች ጋር በዛሬው እለት ተወያይተዋል። በውይይቱ…