Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴርና በተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን በጋራ የሚተገበር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በውሃ፣መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴርና በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን በጋራ የሚተገበር 3 ነጥብ 6 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በጀት የተያዘለት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ። በኮሚሽኑ አዳራሽ በተካሄደ የፊርማና ፕሮጀክቱን ይፋ…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ኮሮና ያደርሳል ተብሎ ከተተነበየው አስከፊ ጉዳት ታድጎናል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 7 ፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የኮሮና ቫይረስ ያደርሳል ተብሎ ከተተነበየው አስከፊ ጉዳት ታድጎናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ።   የአስቸካይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጻም መርማሪ ቦርድ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ በኢትዮጵያ የሱዳን አምባሳደርን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 7 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በኢትዮጵያ የሱዳን አምባሳደር በመሆን የተሾሙት ጀማል ኢል ሸኪ የሹመት ደብዳቤ ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለዋል። አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በዚህ ወቅት እንደተናገሩት÷ የሁለቱ አገራት ግንኙነት…

ከመጀመሪያ ዙር የውሃ ሙሌት በኋላ ለህዳሴ ግድብ የሚደረገው የገንዘብና የፖለቲካ ድጋፍ መጨመሩ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁየኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውሃ ሙሌት መካሄድን ተከትሎ ለግድቡ የሚደረገው የገንዘብና ፖለቲካዊ ድጋፍ መጨመሩን የግድቡ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ገለፀ። ከመሰረተ ድንጋይ መቀመጥ ማግስት የጀመረው ድጋፍ…