ከተሞችን ለኑሮ ምቹ ለማድረግ በሚሠራው ሥራ ትርጉም ያለው ርምጃ ተራምደናል- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተሞቻችንን ለእድገት እና ለኑሮ በይበልጥ ምቹ ለማድረግ ከመጀመሪያው ምዕራፍ ልምዶችን በመቀመር ትርጉም ያለው ርምጃ ተራምደናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ዛሬ…