ላኪዎች ከነገ ጀምሮ ካመነጩት የውጭ ምንዛሪ 50 በመቶውን በመሸጥ ቀሪውን ላልተወሰነ ጊዜ በአካውንታቸው ማስቀመጥ ይችላሉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ላኪዎች ያመነጩትን የውጭ ምንዛሪ 50 በመቶ ወዲያውኑ በመሸጥ ቀሪውን 50 በመቶ ላልተወሰነ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ባለ አካውንታቸው ማስቀመጥ የሚችሉበት አሠራር ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ ተገለጸ፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ…