ሀገር አቀፍ የዳኝነትና የፍትሕ አካላት የምክክር መድረክ በአርባምንጭ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 20ኛው ሀገር አቀፍ የዳኝነት እና የፍትሕ አካላት የምክክር መድረክ በአርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ቴዎድሮስ ምህረትና የፍትህ ሚኒስትር ወ/ሮ ሀና አርዓያሥላሴን ጨምሮ ሌሎች የባለድርሻ ተቋማት…