በከተማ ልማት ዘርፍ ተጨባጭ ለውጥ ማስመዝገብ የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወኑ ነው – አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የከተማ ልማት ዘርፍን በውጤታማነት በመምራት ተጨባጭ ለውጥ ለማስመዝገብ የሚያስችሉ ተግባራት በመከናወን ላይ እንደሚገኙ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ።
የከተማ ልማት ክላስተር ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ…