የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ “ኤር ኮንጎ” የሚል ስያሜ የተሰጠው አየር መንገድ አቋቁሞ ስራ አስጀመረ yeshambel Mihert Dec 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት ጋር በመሆን “ኤር ኮንጎ” የሚል ስያሜ የተሰጠው አየር መንገድ አቋቁሞ በይፋ ስራ አስጀመረ። ኤር ኮንጎ በሁለት ቦይንግ 737 አውሮፕላኖች በሀገሪቱ ውስጥ ባሉ ሰባት ኤርፖርቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 154 የታጠቁ ኃይሎች የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀበሉ amele Demisew Dec 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ከላላ ወረዳ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 154 የታጠቁ ኃይሎች መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለዋል። በከለላ ወረዳ ሊጮ አካባቢ ተመሥርተው በአባ ጋስጫ፣ በሪማ፣ በጎረንጂ ሲንቀሳቀሱ የነበሩት ታጣቂዎች "የገባንበት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀሰተኛ ሰነድ የአፈር ማዳበሪያ በማዘዋወር የተከሰሰው ግለሰብ በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ amele Demisew Dec 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 400 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ በሀሰተኛ ሰነድ ሲያዘዋውር የተያዘው ተከሳሽ በጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጣ ተወሰነ፡፡ በተከሳሹ ላይ ዛሬ ከሰዓት የጽኑ እስራትና የገንዘብ መቀጮ ቅጣት የወሰነው የኦሮሚያ ክልል የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕፃን ልጅ በማገት 4 ሚሊየን ብር የጠየቀው ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር ዋለ Feven Bishaw Dec 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ ለሚ ከተማ የ11 ዓመት ሕፃን ልጅ በማገት 4 ሚሊየን ብር የጠየቀው ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ። አበራ አላዩ የተባለው ግለሰብ ከሚኖርበት ሸገር ከተማ…
ፋና ስብስብ በ88 ዓመታቸው ማራቶን የተወዳደሩት አዛውንት ዮሐንስ ደርበው Dec 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እድሜ እየጨመረ ሲሄድ አቅም እያነ ጉልበት እየከዳ እንኳን ከ42 ኪሎ ሜትር በላይ መሮጥ ይቅርና ከተቀመጡበት ለመነሳት ይከብዳል። እንደልብ እራስን ችሎ መንቀሳቀስ ፈተና ይሆንና በምርኩዝ ብሎም በሌሎች ሰዎች ድጋፍ መንቀሳቀስ ይመጣል። የ88…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ በተለያዩ ዘርፎች በጋራ ለመሥራት ተስማሙ amele Demisew Dec 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ በተለያዩ ዘርፎች በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱ የተደረገው በኢትዮ ታንዛኒያ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ውይይት ላይ ሲሆን÷ በዚሁ ወቅት ሀገራቱ በቀጣይ በተለያዩ ዘርፎች ላይ በጋራ ለመሥራት…
ቢዝነስ የአዲስ ገና የንግድ ባዛርና አውደርዕይ ተከፈተ yeshambel Mihert Dec 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 አዲስ ገና የንግድ ባዛር እና አውደርዕይ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ተከፍቷል፡፡ የንግድ ባዛር እና አውደ ርዕዩን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሩ ካሣሁን ጎፌ (ዶ/ር) የከፈቱት ሲሆን÷መርሐ ግብሩ ከዛሬ ጀምሮ አስከ ታህሳስ 28…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሊያ ሰላም ማስከበር የተሰማራው የኢትዮጵያ ሰራዊት በአትሚስ እውቅና ተሰጠው Feven Bishaw Dec 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊያ ከአፍሪካ ኅብረት የሽግግር ሰላም ማስከበር ተልዕኮ (አትሚስ) በሶማሊያ ሰላም ማስከበር ለተሰማራው የኢትዮጵያ ሰራዊት የክብር ሜዳሊያ አበረከተ፡፡ ሰራዊቱ የሜዳሊያ ሽልማት የተበረከተለት በሶማሊያ ሰላም እና ጸጥታን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፍረንስ ሊካሄድ ነው Feven Bishaw Dec 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ ከታሕሣሥ 12 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ''ሐይማኖት ለሰላም ለአንድነትና ለመከባበር'' በሚል መሪ ሐሳብ ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፍረንስ እንደሚያካሂድ አስታወቀ፡፡ ጉባዔው የኦሮሚያ ክልል መንግሥትና የኦሮሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል የወባ ስርጭትን ለመከላከል እየተሰራ መሆኑ ተመላከተ Feven Bishaw Dec 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)በትግራይ ክልል የተከሰተውን የወባ ስርጭት ለመከላከልና ለመቆጣጠር ከፌደራል መንግስት ጋር በቅንጅት እየሰራ መሆኑን በትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ጤና ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች መከላከል ባለሙያ ዕቑባይ ገብረእግዚአብሔር…