Fana: At a Speed of Life!

የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን የማጠቃለያ መርሐ-ግብር በአዲስ አበባ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን የማጠቃለያ መርኃ-ግብር በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደረጃ ተከብሯል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ÷ ዛሬ ለ19ኛ ጊዜ የሚከበረውን የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች…

የሪል ስቴት ልማትና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ አዋጅን ጨምሮ ሶስት አዋጆች ፀደቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት በ4ኛ ዓመት የስራ ዘመኑ ባካሄደው 9ኛ መደበኛ ስብሰባ የሪል ስቴት ልማትና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ አዋጅን ጨምሮ ሶስት አዋጆችን መርምሮ አፅድቋል። የኢትዮጵያ ሕንፃዎች አዋጅ በነባሩ…

የነገ መሪዎችን መገንባት የሚጀምረው ዛሬ በሚሰራ ስራ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የነገ መሪዎችን መገንባት የሚጀምረው ዛሬ በሚሰራ ስራ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ሃሳብ፥ ሀገር በቀልና ችግር ፈቺ የአመራርነት ብልሃትን የምንቀስምበት…

በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ለገጠር ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶታል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ለገጠር ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶታል ሲሉ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በገጠር ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም ትግበራ በተገኙ ስኬቶችና በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ የግብርና…

በማይናማር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ለማምጣት እየሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማይናማር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ለማምጣት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በጥምረት እየሰራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው በሰጡት ሣምንታዊ መግለጫ፤ በህገ-ወጥ…

እየተተገበረ ያለው ሁሉን አቀፍ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ለኢኮኖሚ ዲፕሎማሲው መነቃቃት ፈጥሯል- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እየተተገበረ ያለው ሁሉን አቀፍ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ለኢኮኖሚ ዲፕሎማሲው መነቃቃት መፍጠሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በወቅታዊ፣ አካባቢያዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች…

ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ገዢ ትርክትን በማስረጽ ረገድ በትኩረት ሊሰራ ይገባል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ገዢ ትርክትን በህብረተሰቡ ዘንድ በማስረጽ ረገድ በትኩረት ሊሰራ ይገባል ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ አሳሰቡ።…

ፋና እና ዋልታ በይፋ ተዋሃዱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አ.ማ እና ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት አ.ማ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አ.ማ በሚል መጠሪያ በይፋ ተዋሃዱ። የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የማብሰሪያ እና ስራ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በግራንድ ኤሊያና ሆቴል እየተካሄደ…

የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን መመስረት የመደመር እሳቤ ውጤት ነው – ዲ/ን ዳንኤል ክብረት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት እና ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተዋህደው የፋና ሚድያ ኮርፖሬሽን አ.ማ መመስረት የመደመር እሳቤ ውጤት ነው ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ገለጹ። የፋና ሚዲያ…

ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ህብረ-ብሔራዊ አንድነትን የሚያንጸባርቅና አንድነትን የሚገነባ መሆን አለበት – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ህብረ-ብሔራዊ አንድነትን የሚያንጸባርቅ፣ ዲፕሎማሲን የሚያሳልጥ እና አንድነትን የሚገነባ መሆን አለበት ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ተናገሩ። የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የማብሰሪያ እና ስራ…