የሀገር ውስጥ ዜና በይዘቶቻችን ሀገርና ትውልድን ለመገንባት በትኩረት እንሰራለን – አቶ አድማሱ ዳምጠው Meseret Awoke Dec 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በይዘቶቻችን ሀገርና ትውልድን ለመገንባት በትኩረት እንሰራለን ሲሉ የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አ.ማ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው ገለጹ። የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የማብሰሪያ እና ስራ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በግራንድ ኤሊያና ሆቴል እየተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና ከኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ የምርምር ተቋማት ጋር በቅንጅት ብትሰራ የጋራ ጥቅም ያስገኛል – አቶ መላኩ አለበል Meseret Awoke Dec 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ የምርምር ተቋማት ጋር በቅንጅት ብትሰራ ለሁለቱም ሀገራት ከፍተኛ ጥቅም ያስገኛል ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ፡፡ አቶ መላኩ አለበል በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ሚስተር ቸን ሄይ ጋር ባደረጉት…
የሀገር ውስጥ ዜና የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የማብሰሪያ እና ስራ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Dec 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የማብሰሪያ እና ስራ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በግራንድ ኤሊያና ሆቴል እየተካሄደ ነው። በመርሐ-ግብሩ ላይ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና የደሴ ከተማ የኮሪደር ልማት ከአዲስ አበባ ልምድ በመቅሰም በጥራት እየተከናወነ ነው – አቶ ጃንጥራር አባይ Meseret Awoke Dec 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደሴ ከተማ የኮሪደር ልማት ከአዲስ አበባ ልምድ በመቅሰም በጥራት እየተከናወነ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጃንጥራር አባይ ገለጹ። የደሴ ከተማ የኮሪደር ልማት አስተባባሪ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከጅቡቲ 94 በችግር ውስጥ የነበሩ ዜጎች ወደሀገራቸው ገቡ Meseret Awoke Dec 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ በችግር ውስጥ የነበሩ 94 ኢትዮጵያውያን ወደሀገራቸው መግባታቸው ተገልጿል፡፡ በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት (አይኦኤም) ጋር በመተባበር 94 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞችን ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ ማድረጉን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል 38 ሺህ ተማሪዎች የምገባ ተጠቃሚ መሆናቸው ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የተጀመረው የትምህርት ቤት ምገባ መርሐ-ግብር 38 ሺህ ተማሪዎችን ተጠቃሚ ማድረጉን የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ አስታወቁ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ከሰው ተኮር የማኅበራዊ ብልጽግና…
ስፓርት ኢትዮጵያ ቡና አርባ ምንጭ ከተማን አሸነፈ ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ10ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና አርባ ምንጭ ከተማን 2 ለ 0 አሸነፈ፡፡ 10 ሠዓት ላይ በተከናወነው ጨዋታ ለኢትዮጵያ ቡና የማሸነፊያ ግቦቹን ከዕረፍት መልስ ዲቫይን ዋቹኩዋ እና ኦካይ ጁል አስቆጥረዋል፡፡ በተመሳሳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የ12 ሀገራትን አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀብለዋል። በዚሁ መሠረት በኢትዮጵያ የቬንዝዌላ፣ አልጄሪያ፣ ፈረንሳይ፣ የአውሮፓ ሕብረት፣ አርጀንቲና፣ ጀርመን፣ ናሚቢያ፣ ደቡብ አፍሪካ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋርና ሶማሌ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች በነበረው ግጭት የተያዙ እስረኞች ልውውጥ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር እና ሶማሌ አዋሳኝ አካባቢዎች ተከስቶ የነበረውን ግጭት ለመፍታት የተጀመረውን የሰላም ስምምነት አስመልክቶ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በክልሎቹ አዋሳኝ አካባቢዎች መካከል በተፈጠረው ግጭት ተይዘው የነበሩ አካላት እንዲቀላቀሉ በማድረግ በቆየው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያና ዩክሬንን ለማሸማገል የሚያስችል መነሻ ሀሳብ ተቀረጸ Mikias Ayele Dec 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ዩክሬንን ለማደራደር ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ያዋቀሩት ቡድን ሁለቱን ወገኖች ለማሸማገል የሚያስችል መነሻ ሀሳብ መቅረጹ ተነገረ። በሶስት የዶናልድ ትራምፕ አዳራዳሪ የቡድን አባላቶች በተዘጋጀው መነሻ ሀሳብ ሀገራቱን…