Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ(ዶ/ር) ከትግራይ ክልል የፖለቲካና የጸጥታ አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከትግራይ ክልል የፖለቲካና የጸጥታ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ የፌዴራል መንግስትና የትግራይ ክልል አመራሮች በክልሉ የጸጥታና የፖለቲካ አስተዳደር ጉዳይ ላይ ያተኮረ ውይይት ያደረጉ ሲሆን ፥ በክልሉ…

የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊት በጋምቤላ ከተማ የቱሪስት መስህቦችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊት ካሳ በጋምቤላ ከተማ የሚገኙ የቱሪስት መስህቦችን ጎብኝተዋል፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊት ከጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድ ጋር በመሆን ነው በከተማው የሚገኙ የቱሪስት መስህቦችን የጎበኙት፡፡…

የዓለም የንግድ ድርጅት ኢትዮጵያ በፍጥነት እያደገ የመጣ ኢኮኖሚ ባለቤት ናት ሲል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በፍጥነት እያደገ የመጣ ኢኮኖሚ ባለቤት መሆኗን የዓለም የንግድ ድርጅት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሻንግቼን ዣንግ ገለጹ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሩ ካሣሁን ጎፌ(ዶ/ር) ከዓለም የንግድ ድርጅት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሻንግቼን…

የጋሞ አደባባይ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ከ122 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባውን የጋሞ አደባባይ መርቀዋል፡፡ አደባባዩ በዞኑ የሚገኙ ህዝቦችን ባህልና ትውፊት በሚወክል መልኩ መሠራቱም ተጠቁሟል። በምረቃ ስነ-ስርዓቱ…

ለኢትዮጵያ የደን ልማት 37 ሚሊየን ዶላር ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለኢትዮጵያ የደን ልማት ሥራ የሚውል 37 ሚሊየን ዶላር ጸደቋል፡፡ የኢትዮጵያ የደን ልማት ዓለም እያጋጠማት ያለውን የአየር ንብረት ለውጥ አሉታዊ ተፅዕኖ ለመቋቋም መፍትሄ ተደርጎ የተወሰደውን ተፈጥሮን መፍትሄ ያደረጉ አማራጮች መጠቀም መነሻ…

ግለሰብን በመጥለፍ የ10 ሚሊየን ብር ቼክ ወስደዋል የተባሉ ግለሰቦች ተከሰሱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ግለሰብን አስፈራርተው በመጥለፍ የ10 ሚሊየን ብር ቼክ ወስደዋል ተብለው የተጠረጠሩ አምስት ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የልዩ ልዩ ከባድ ወንጀል ችሎት ነው። ክስ የቀረበባቸው…

ወላይታ ሶዶ ከመላው ኢትዮጵያ የተወጣጡ እንግዶቿን እየተቀበለች ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ19ኛዉ የብሔር ብሔረሰቦች በዓል ለማክበር ከመላው ኢትዮጵያ የተወጣጡ እንግዶች ወደ ወላይታ ሶዶ ከተማ በመግባት ላይ ይገኛሉ። ከትግራይ፣ ከአማራ፣ ከኦሮሚያ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ ከሲዳማ፣ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ፣ ከደቡብ ኢትዮጵያና ከሌሎች…

የኢሳ ማሕበረሰብ ባህላዊ የዳኝነት ሥርዓት በዩኔስኮ በማይዳሰስ ቅርስነት ተመዘገበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢሳ ማሕበረሰብ ባሕላዊ የዳኝነት ሥርዓት በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) በማይዳሰስ ቅርስነት ተመዝግቧል፡፡ 19ኛው የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሣይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የማይዳሰስ…

በጣሊያን በፎረንሲክ ምርመራ የልምድ ልውውጥ ለማድረግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከኢትዮጵያ የጣሊያን አምባሳደር ኦግስቲኖ ፖሌሲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስና የጣሊያኑ የፖሊስ ተቋም ካራቢነሪ ኮርፕስ በጋራ መስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች…

ኢትዮጵያ ያስመዘገበችው እድገት አስደናቂ ነው – ፕሬዚዳንት ፑቲን

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት ያስመዘገበችው እድገት አስደናቂ መሆኑን ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንት ፑቲን በ15ኛው የሩሲያ ኢንቨስትመንት ፎረም ላይ ባደረጉት ንግግር፥ አፍሪካ እና ሩሲያ ስላላቸው የጠበቀ ግንኙነት ገለጻ…