የሀገር ውስጥ ዜና ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከሚሠሩ የተመድ ኤጀንሲዎች ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የተመድ ዋና ተጠሪና የሰብዓዊ ድጋፍ አስተባባሪ እና በኢትዮጵያ ከሚሠሩ የተመድ ኤጀንሲዎች ጋር በባለብዙ ዘርፎች የትብብር መስክ ዙሪያ ተወያይተዋል። ኢትዮጵያ እንደ ተመድ መሥራችነቷ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች የጎንደር ከተማ ኮሪደር ልማትና የፋሲል አብያተ-መንግስት ጥገና ሥራን ጎበኙ Meseret Awoke Dec 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች በጎንደር ከተማ የሚከናወነውን ኮሪደር ልማት እና የፋሲል አብያተ መንግስት ጥገና ሥራን ጎብኝተዋል። ሃላፊዎቹ በ19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ክልላዊ ማጠቃለያ መርሐ-ግብር ላይ የተገኙ ሲሆን፥ በጉብኝታቸው የአጼ ፋሲል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሌላ አካል ይዞታን በሀሰተኛ ሰነድ በ700 ሚሊየን ብር ለመሸጥ የተደራደረው አትሌት በ3 ዓመት ከ4 ወር እስራት ተቀጣ Melaku Gedif Dec 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሌላ አካል ይዞታን በሀሰተኛ ሰነድ በ700 ሚሊየን ብር ለመሸጥ በመደራደር የተከሰሰው አትሌት ድሪባ መርጋ በ3 ዓመት ከ4 ወር ጽኑ እስራት እንዲቀጣ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ወሰነ። የፍትህ ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ፓኪስታን በአቪዬሽን ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) እና የፓኪስታን የአቪዬሽን ሚኒስቴር ቋሚ ተጠሪ አህሳን አሊ ማንጊ በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ በውይይታቸውም ሁለቱ ሀገራት በአቪዬሽን ዘርፍ ያላቸውን ትብብር በማስፋት…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት 4ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ Meseret Awoke Dec 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት በዛሬው ዕለት አራተኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡ ምክር ቤቱ በሶስተኛ መደበኛ ስብሰባው እንዲፈፀሙ ባስቀመጣቸው አቅጣጫዎች መሠረት የተሠሩ ሥራዎችንና አስፈላጊ የሆኑ የኮሚቴ አደረጃጀቶች ላይ ተወያይቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጃል ሰኚ ነጋሳ የተመሩ የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት አባላት ከከንቲባ አዳነች አቤቤ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Dec 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኦሮሚያ ክልል መንግስት ጋር የሰላም ስምምነት ላይ የደረሰው በኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ከፍተኛ አመራር ጃል ሰኚ ነጋሳ የተመራ የሠራዊቱ አባላት በአዲስ አበባ የዓድዋ ድል መታሰቢያን እና ሌሎች የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ ከውይይቱ በኋላም የአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕብረቱ የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ለማቋቋም የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ Melaku Gedif Dec 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ለማቋቋም የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ተወካይ ጀስላይን ናሂማ ገለጹ። በብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽንና በአፍሪካ ሕብረት ትብብር ከየቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ቋቋምና ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ወደ ተዘጋጀላቸው ማዕከላት መግባታቸውን ቀጥለዋል ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አካባቢዎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አባላት ወደ ተዘጋጁላቸው ማዕከላት መግባታቸውን ቀጥለዋል፡፡ የኦሮሚያ ክልል መንግሥት እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አመራሮች ባሳለፍነው እሁድ የደረሱትን የሰላም ስምምነት ተከትሎ ትናንት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሳዑዲ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ያላቸውን የኢንቨስትመንት ተሳትፎ እንዲያሳድጉ ተጠየቀ Meseret Awoke Dec 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳዑዲ አረቢያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ያላቸውን የኢንቨስትመንት ተሳትፎ እንዲያሳድጉ ተጠየቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ምስጋኑ አርጋ ከሳዑዲ አረቢያ ንግድ ምክር ቤት ሃላፊዎች ጋር የሀገራቱን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ይበልጥ ማጎልበት በሚቻልበት ሁኔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አጀንዳዎችን ተረከበ ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በሰባት ክፍሎችና በ64 ዝርዝር ጉዳዮች ላይ ያዘጋጃቸውን አጀንዳዎች መረከቡን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ አጀንዳዎቹን የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ከሌሎች ኮሚሽነሮች ጋር…