Fana: At a Speed of Life!

እስራኤልና ሊባኖስ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ደረሱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል ከሊባኖስ ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት መድረሷ ተሰምቷል፡፡ በዚህም በጋዛ ጦርነት ከተቀሰቀሰበት ጊዜ አንስቶ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ህይዎት ለነጠቀው በእስራኤል እና በሊባኖስ ሂዝቦላ መካከል የተፈጠረው ግጭት እንዲያበቃ መንገዱ…

የዲጂታል ኢትዮጵያ ትራንስፎርሜሽን የጋራ ርብርብ እንደሚጠይቅ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮምና የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በአጋርነት የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉን ለማዘመን ባበለጸጉት የኢኮሜርስ ዲጂታል ግብይት ፕላትፎርም ዙሪያ ከአምራች ኢንዱስትሪ ተወካዮችና ባላድርሻ አካላት ጋር ተወያዩ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር…

3ኛ የመሬት ምልከታ ሳተላይት ለማምጠቅ ስምምነት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ጂኦ ስፓሻል ኢንስቲትዩት እና ከቻይናው ሻንጋይ ኢንጂነሪንግ ሴንተር የኢትዮጵያን 3ኛ ሳተላይት ለማምጠቅ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ። ETRSS-2 የሚል ስያሜ የተሰጣትን ሳተላይት በጋራ አልምቶ ለማምጠቅ…

አየር መንገዱ ወደ ሮም በሳምንት ሶስት ቀናት ተጨማሪ በረራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሕዳር 22 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሮም በሳምንት ሶስት ቀናት ተጨማሪ የቀን በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታውቋል፡፡ አየር መንገዱ ያቀረበው በሳምንት ሶስት ቀናት ተጨማሪ የቀን በረራ አማራጭ ለመንገደኞቹ…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ የቡና ምርት ተወዳዳሪ እንዲሆን የበኩሏን ሚና እንደምትወጣ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ የቡና ምርት ከማሳ እስከ ገበያ ተወዳዳሪና ለችግሮች የማይበገር ዘርፍ እንዲሆን የበኩሏን ሚና እንደምትወጣ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለፁ። የበይነ_አፍሪካ የቡና ድርጅት ከፍተኛ የፖሊሲ መድረክ በአዲስ አበባ…

አምባሳደር ፍቃዱ በየነ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለታንዛኒያ ፕሬዚዳንት አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሆነው የተሾሙት አምባሳደር ፍቃዱ በየነ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሀሰን አቅርበዋል፡፡ አምባሳደሩ በዚሁ ወቅት ከፕሬዚዳንቷ ጋር ባደረጉት ውይይት ፥…

አገልግሎቱ ጠንካራ የዲጂታል መረጃ ፍሰትን ለመፍጠር የሚያስችል ድረ-ገጽ አስለምቶ ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎችን ግምት ውስጥ ያስገባ ጠንካራ የዲጂታል መረጃ ፍሰትን ለመፍጠር የሚያስችል ድረ-ገጽ አስለምቶ ተረክቧል፡፡ ድረ-ገጹ መንግሥታዊ መረጃን በፍጥነት፣ በጊዜ ተገቢነትና…

ኢትዮጵያና ኬንያ በወታደራዊ መስክ በትብብር በሚሰሩባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ኬንያ በወታደራዊ መስክ በትብብር በሚሰሩባቸው ጉዳዮች ላይውይይት ተካሂዷል፡፡ በኬንያ መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ቻርለስ ካሐሪሪ የተመራ ወታደራዊ ልዑክ ከጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላና…

የአፍሪካ የሰላም ጉባዔ ተሳታፊ ሚኒስትሮች የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አኅጉር አቀፍ የአፍሪካ የሰላም ጉባዔ ተሳታፊ ሚኒስትሮች በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዋና መሥሪያ ቤት በመገኘት የተከናወኑ የለውጥ ሥራዎችን ጎበኙ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል መላኩ…