የሀገር ውስጥ ዜና በኮንፍረንሱ ሪፎርሞች ያመጡትን ለውጥ ማሳየት ተችሏል-አቶ ብናልፍ አንዱዓለም ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የተካሄደው አህጉራዊ የሰላም ኮንፍረንስ ሪፎርሞች ያመጡትን ተጨባጭ ለውጥ ማሳየት የተቻለበት ስኬታማ መድረክ መሆኑን የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱዓለም ገለጹ፡፡ "የበለፀገችና ሰላማዊ አፍሪካን እንገንባ" በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና 5ኛው የብሪክስ ሸርፓስ ጉባዔ በሩሲያ ተጀመረ Meseret Awoke Nov 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 5ኛው የብሪክስ ሸርፓስ (ሶስ-ሸርፓስ) ጉባዔ በሩሲያ ኢካተሪንበርግ ከተማ ተከፍቷል። ጉባዔው በፈረንጆቹ 2024 በሩሲያ ሊቀመንበርነት የተደረገውን የመጨረሻውን ስብሰባ ለመገምገም ያለመ እንደሆነ ተገልጿል። የሩሲያው ሼርፓ እና የጉባዔው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመከላከል ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች yeshambel Mihert Nov 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀጣናዊ ደህንነት ኦፕሬሽን ማዕከል (ሮክ) ዓመታዊ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ም/ ኮሚሽነር ጀነራል መላኩ ፋንታ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር÷ ሮክ ስለ ስደትና ተያያዥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕብረተሰቡ የባንክ ምስጢር ቁጥር በመቀበል ከግለሰቦች አካውንት ብር ከሚመዘብሩ ወንጀለኞች እንዲጠነቀቅ ፖሊስ አሳሰበ ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባንክ እንደተደወለ አስመስለው የተለያዩ ስልኮችን በመጠቀም የግለሰቦችን የባንክ ምስጢር ቁጥር በመቀበል በማጭበርበር ከግለሰቦች አካውንት ብር ከሚመዘብሩ ወንጀለኞች ሕብረተሰቡ ሊጠነቀቅ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አሳሰበ፡፡ ከጊዜ ወደ ጊዜ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተሀድሶ ስልጠና ያጠናቀቁ የሰላም ተመላሾች ተመረቁ Mikias Ayele Nov 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ፓዊ ወረዳ የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው የተሃድሶ ስልጠና ሲከታተሉ የቆዩ 43 የሰላም ተመላሾች ተመረቁ፡፡ የዞኑ ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ኮሎኔል መንገሻ ታከለ÷ የሰላም ተመላሾቹ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጣሊያን በታዳሽ ኢነርጂ ላይ ከኢትዮጵያ ጋር የመስራት ፍላጎት እንዳላት ገለጸች yeshambel Mihert Nov 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን በታዳሽ ኢነርጂ ላይ ከኢትዮጵያ ጋር የመስራት ፍላጎት እንዳላት ገለጸች፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) የጣሊያን የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ምክትል ሚኒስትር ጆርጅዮ ሲሊን ጋር መክረዋል፡፡ በውይይቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕንድ ለኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት ማሻሻያ ትብብር እንደምታደርግ ገለጸች ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕንድ ለኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት ማሻሻያ በብሪክስ ማዕቀፍ ትብብር ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር አኒል ኩማር ራኢ አረጋገጡ፡፡ ሕንድ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የንግድ፣ ኢንቨስትመንት፣ የልማት ትብብርና ሌሎች ግንኙነቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ታጥቀው ጫካ ውስጥ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ኃይሎች የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀበሉ ዮሐንስ ደርበው Nov 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ በአንካሻ ገብርኤል ቀበሌ ታጥቀው ጫካ ውስጥ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ኃይሎች የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀበሉ፡፡ በቀጣናው በሀገር መከላከያ ሰራዊት የሚመራው ኮማንድ ፖስት ባደረገው የተቀናጀ ሥራ በጫካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአየር መንገዱ ጋር ተያይዞ በወንጀል የተከሰሱት እነ ዮሃንስ ዳንኤል ላይ የምስክር ቃል መሰማት ጀመረ Meseret Awoke Nov 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ ልዩ ልዩ ከባድ ወንጀል ችሎት ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ተያይዞ በወንጀል የተከሰሱት እነ ዮሃንስ ዳንኤል (ጆን ዳንኤል) ላይ የዐቃቤ ሕግ ምስክር ቃል መሰማት ተጀመረ። የፍትህ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ወደ ደምቢዶሎ የሚያደርገውን በረራ አሳደገ Meseret Awoke Nov 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ደምቢዶሎ የሚያደርገውን በረራ ከሕዳር 27 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ከአዲስ አበባ ዕለታዊ በረራ የሚጀምር መሆኑን አብስሯል፡፡ በዚህም አየር መንገዱ ለደንበኞቹ በድረ-ገፅ www.ethiopianairlines.com…