የተዛባ መረጃ ስደተኞችን ከመነሻው ጀምሮ ተገቢ ያልሆኑ መንገዶችን እንዲከተሉ እያደረገ መሆኑ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተዛባ መረጃ ስደተኞችን ከመነሻው ጀምሮ መደበኛ ያልሆኑ መንገዶችን እንዲከተሉ እንደሚያደርግ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ ገለጹ፡፡
በጄኔቫ በተካሄደው የ2024 ዓለም አቀፍ ፍልሰት ላይ ትኩረቱን ባደረገ ውይይት የሀሰተኛ መረጃን…