ፕሬዚዳንት ታዬ ካፍ የኢትዮጵያን የአፍሪካ ዋንጫ የማስተናገድ ጥያቄ ተቀብሎ እንዲያጸድቅ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የኢትዮጵያን የ2029 የአፍሪካ ዋንጫ የማስተናገድ ጥያቄ እንዲቀበል እና እንዲያጸድቅ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ጥሪ አቀረቡ።
በአዲስ አበባ እየተካሔደ ባለው 46ኛው የካፍ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ…