ሁለንተናዊ ብልፅግናን ለማረጋገጥ በመንግስት ተቀርጸው ስራ ላይ የዋሉ ፖሊሲዎች ተግባራዊ እየሆኑ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለንተናዊ ብልፅግናን ለማረጋገጥ በመንግስት ተቀርጸው ስራ ላይ የዋሉ ፖሊሲና እስትራቴጂዎች በተጨባጭ ተግባራዊ እየሆኑ ነው ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል፡፡
በአገልግሎቱ አስተባባሪነት ከተለያዩ መገናሃኛ ብዙሃን የተወጣጡ ጋዘጠኞች…