የቀድሞ ታጣቂዎች የተሀድሶና መልሶ ማቋቋም ስልጠና ይፋዊ የማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የቀድሞ ታጣቂዎች የተሀድሶና መልሶ ማቋቋም ስልጠና ይፋዊ የማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በመቐለ ከተማ ተካሄደ፡፡
በመርሐ-ግብሩ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና የብሔራዊ ተሀድሶ የቦርድ ሰብሳቢ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)፣ የመስኖና ቆላማ…