አፍሪካውያን ከኢንተርኔት ውጪ በመሆን ከዲጂታል ኢኮኖሚ እድሎች እንዳይገለሉ መረባረብ አለባቸው – ተመድ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካውያን ከኢንተርኔት ውጪ በመሆን ከዲጂታል ኢኮኖሚው ግዙፍ እድሎች እንዳይገለሉ መረባረብ እንዳለባቸው በተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ክላቨር ጋቴቴ ጥሪ አቀረቡ፡፡
13ኛው የአፍሪካ የኢንተርኔት አስተዳደር…